Zechariah 7:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ራብዐይቲ ዓመት ንጉስ ዳርዮስ ድማ፡ ኣብ ራብዐይቲ መዓልቲ ካብታ ታሽዐይቲ ወርሒ፡ ኣብ ቅስሌው፡ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ዘካርያስ መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በንጉሡም በዳርዮስ በአራተኛው ዓመት ካሴሉ በሚባል በዘጠነኛው ወር በአራተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ መጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በንጉሡም በዳርዮስ በአራተኛው ዓመት ካሴሉ በሚባል በዘጠነኛው ወር በአራተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በንጉሡም በዳርዮስ በአራተኛው ዓመት፥ ካሴሉ በሚባል በዘጠነኛው ወር በአራተኛው ቀን፥ የጌታ ቃል ወደ ዘካርያስ መጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳርዮሰ ካተቴዳ ኦይደን ላይን፥ ክስሌዋ ግያ ኡዱፑን አግናን፥ ኦይደን ጋላሳን መና ጎዳ ቃላይ ዛካራሳኮ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daariyoose kaateteedda oyddentso laytsan, Kisileewa giyaa udduppuntsa aginaan, oyddentso gallassan Med'inaa Godaa k'aalay Zakkaraasakko yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Daariyoosi kawotida oydanththo layththan kaselo geetettiza uddufunththa aginan oydanththo gallas GODAA qaalay Zakaraasakko yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳሪዮሲ ካዎቲዳ ኦይዳን ላይን ካሴሎ ጌቴቲዛ ኡዱፉን ኣጊናን ኦይዳን ጋላስ ጎዳ ቃላይ ዛካራሳኮ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳርዮስ ካዎትዳ ኦይዳን ላይን፥ ክሲላ ጌተትያ ኡዱፉን አጌናን፥ ኦይዳን ጋላሳን፥ ዛካርያሳኮ ይዳ ጎዳ ቃላይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Daariyosi kawotida oyddantho laythan, Kisiila geetetiya uddufuntho ageenan, oyddantho gallasan, Zakariyasako yida Godaa qaalay haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳርዮስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ ካሴሉ በተባለው በዘጠነኛው ወር፣ በአራተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳርዮስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፥ ኪስሌው የተባለ ዘጠነኛው ወር በገባ በአራተኛው ቀን እግዚአብሔር ለዘካርያስ የነገረው ቃል ይህ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳርዮስ ምስ ነገሰ ኣብ ራብዓይ ዓመቱ፥ ካሴሉ ብዝበሃል ታሽዓይ ወርሒ፥ ብራብዐይቲ መዓልቲ ኸምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ዘካርያስ መፀ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኽነ ኸአ፡ ብራብዓይቲ ዓመት ንጉስ ዳርዮስ፡ ብራብዐይቲ መዓልቲ ናይታ ከስለው እትበሀል ታስዐይቲ ወርሒ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ዘካርያስ ምጸ። |