Psalms 67:30 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በቀ​ር​ካሃ ውስጥ ያሉ​ትን አራ​ዊት፥ በሕ​ዝብ ጊደ​ሮች መካ​ከል የበ​ሬ​ዎ​ችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተ​ፈ​ተ​ኑት አሕ​ዛብ እን​ዳ​ይ​ዘጉ፤ ሰል​ፍን የሚ​ወ​ድ​ዱ​ትን አሕ​ዛ​ብን በት​ና​ቸው።