Psalms 67:30
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በቀርካሃ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በሕዝብ ጊደሮች መካከል የበሬዎችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው።
Compare Psalms 67:30 across all translations →