Joshua 24:35 — Compare Translations
1 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ወደ ከተሞቻቸውና ወደ ቤታቸው ገቡ። ከዚህ በኋላ የእስራኤል ልጆች አስጠራጢንንና አስጣሮትን፥ በዙሪያቸውም የነበሩትን የአሕዛብን አማልክት አመለኩ። እግዚአብሔርም በሞዓብ ንጉሥ በኤግሎም እጅ ጣላቸው፤ ዐሥራ ስምንት ዓመትም ገዛቸው። |