Joshua 22:7 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንፍርቂ ነገድ ምናሴ ድማ ሙሴ ኣብ ባሳን ርስቲ ሃቦ፣ ነቲ ኻልእ ፍርቂ ድማ እያሱ ኣብ ምዕራባዊ ሸነኽ ዮርዳኖስ ኣብ መንጎ ኣሕዋቶም ሃቦ። እያሱውን ናብ ድንኳናቶም ምስ ሰደዶም፡ ባረኾም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ሙሴ በባ​ሳን ውስጥ ርስት ሰጥ​ቶ​አ​ቸው ነበር፤ ለቀ​ረው ለእ​ኩ​ሌ​ታው ግን ኢያሱ በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ በባ​ሕር በኩል በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው መካ​ከል ርስት ሰጣ​ቸው። ኢያ​ሱም ወደ ቤታ​ቸው በአ​ሰ​ና​በ​ታ​ቸው ጊዜ እን​ዲህ ብሎ መረ​ቃ​ቸው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ሙሴ በባሳን ውስጥ ርስት ሰጥቶአቸው ነበር፤ ለቀረው ለእኩሌታው ግን ኢያሱ በዮርዳኖስ ማዶ በምዕራብ ወገን በወንድሞቻቸው መካከል ርስት ሰጣቸው። ኢያሱም ወደ ቤታቸው በሰደዳቸው ጊዜ እንዲህ ብሎ መረቃቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ሙሴ በባሳን ውስጥ ርስት ሰጥቶአቸው ነበር፤ ለቀረው ለእኩሌታው ግን ኢያሱ በዮርዳኖስ ማዶ በምዕራብ ወገን በወንድሞቻቸው መካከል ርስት ሰጣቸው። ኢያሱም ወደ ቤታቸው ባሰናበታቸው ጊዜ እንዲህ ብሎ ባረካቸው፥
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey Minaase qommofe baggatas Baasaane biittan xinxxo immides; hankko attida baggatas Iyaasoy Yordaanooseppe arshey wulliza baggafe istta ishata giddon isttas xinxxo immides. Iyaasoy istta bantta soo soo simmana mala moyziza wode istta anjjishe,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ሚናሴ ቆሞፌ ባጋታስ ባሳኔ ቢታን ጺንጾ ኢሚዴስ፤ ሃንኮ ኣቲዳ ባጋታስ ኢያሶይ ዮርዳኖሴፔ ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋፌ ኢስታ ኢሻታ ጊዶን ኢስታስ ጺንጾ ኢሚዴስ። ኢያሶይ ኢስታ ባንታ ሶ ሶ ሲማና ማላ ሞይዚዛ ዎዴ ኢስታ ኣንጂሼ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያሱይ፥ ምናሰ ኮቻ ባጋስ ባሳነን ላታ ቢታ እምስ። አትዳ ባጋ ኮቻስ ቃስ ዮርዳኖሰፐ ዉሎሀ ባጋን ላታ ቢታ እምስ። እያሱይ ኤንታ አንጅድ ሞይዝሸ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyasuy, Minaase kochaa baggaas Baasanen laata biitta immis. Attida bagga kochaas qassi Yordaanosepe wuloha baggan laata biitta immis. Iyyasuy enta anjidi moyzishe,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ በባሳን ምድር ርስት ሰጥቷቸው ነበር፤ ለቀረው እኩሌታ ደግሞ ኢያሱ ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው። ኢያሱ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ ባሰናበታቸው ጊዜ መረቃቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሙሴ ርስት በባሳን ሰጥቶአቸው ነበር፤ ለእኩሌቶቹ ደግሞ በዮርዳኖስ ምዕራብ በኩል ከወንድሞቻቸው ጋር ኢያሱ መሬት ሰጣቸው፤ ኢያሱም ባሰናበታቸው ጊዜ ባረካቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ንፍርቂ ነገድ ምናሴ ኣብ ባሳን ርስቲ ሂብዎም ነበረ፤ ኢያሱ ነቲ ፍርቂ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ፥ ኣብ ወገን ምዕራብ ኣብ መንጎ ኣሕዋቶም ሃቦም። ኢያሱ ናብ ዓዶም ክሰዶም እንተሎ መረቖም፤
Amharic Tigrinya 2011 ንፈረቕ ነገድ ምናሴ ሙሴ ኣብ ብሳን ርስት ሂብዎ ነበረ። ነት ፈረቓኡ ኸአ እያሱ ኣብ ስግር ይዮዳኖስ፡ ኣብ ወገን ምዕርራ ኣብ መንጎ ኣሕዋቶም ሀቦም። እያሱ ንና ድንኳናቶም ኪሰዶም ክሎ መረቕም፡