Ezekiel 36:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ንቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ኣቱም ቤት እስራኤል፡ ምእንትኹም ኣይኮንኩን ዝገብር ዘለኹ፡ ምእንቲ እቲ ኣብ መንጎ እቶም ዝኸድኩምዎ ኣህዛብ ዘረከስካዮ ቅዱስ ስመይ ኢለ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእስራኤል ቤት ሆይ! በገባችሁባቸው በአሕዛብ መካከል ስላረከሳችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ ነው እንጂ ስለ እናንተ የምሠራ አይደለሁም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በመጣችሁባቸው በአሕዛብ መካከል ስላረከሳችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ ነው እንጂ ስለ እናንተ የምሠራ አይደለሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ የምሠራው ስለ እናንተ ሳይሆን በሄዳችሁባቸው በመንግሥታት መካከል ስላረከሳችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ኔን እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳቶ፥ ታን ሀዋ ኦያዌ፥ ህንተ ቤዳ ካዉተቱዋ ኡባ ግዶን ቱንሴዳ ታ ጌሻ ሱን ድራሳፐ አትና፥ ህንተ ድራሳ ግደና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, neeni Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hinttenoo, Israa'eeliyaa asatoo, taani hawaa ootsiyaawe, hintte beedda kawutetsatuwaa ubbaa giddon tunisseedda ta geeshsha suntsaa diraassappe attina, hintte diraassa giddenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas Isra7eele keeththas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intteno Isra7eele keeththa asatoo! Tani hayssa ubbaa ooththizay intte bida kawoteththata ubbaa giddon tunisida ta geeshsha sunththaa gishshassafe attiin intte gishshas gidenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኬስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኬ ኣሳቶ! ታኒ ሃይሳ ኡባ ኦዛይ ኢንቴ ቢዳ ካዎቴታ ኡባ ጊዶን ቱኒሲዳ ታ ጌሻ ሱን ጊሻሳፌ ኣቲን ኢንቴ ጊሻስ ጊዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ታኒ ኡባ ሃርያ ጎዳይ፥ እስራኤለ አሳስ ግያባ ኦዳ። ‘ህንተኖ፥ እስራኤለ አሳዉ፥ ታ ሄሳ ኦይ፥ ህንተ ብዳ ካዎተታ ግዶን ቱንስዳ ታ ጌሻ ሱን ግሾፐ አትሽን፥ ህንተ ግሾ ግደና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, taani Ubbaa Haariya Goday, Isra7eele asaas giyaba oda. ‘Hinteno, Isra7eele asaw, ta hessa oothey, hinte bida kawotethata giddon tunisida ta geeshsha sunthaa gishope attishin, hinte gisho gidenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ይህን ሁሉ የማደርገው ስለ እናንተ ብዬ ሳይሆን፣ በየሄዳችሁባቸው አሕዛብ መካከል ስላረከሳችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ ስል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እንግዲህ እነሆ፥ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የምልህን ሁሉ ንገራቸው፤ ከእንግዲህ ወዲህ የማደርግላችሁ ነገር በሄዳችሁበት ስፍራ ሁሉ ስላሰደባችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ እንጂ ስለ እናንተ ስለ እስራኤላውያን ብዬ አይደለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ፥ ንቤት እስራኤል ንገሮም፦ “ኣቱም ቤት እስራኤል፥ እዙይ ምእንቲ እቲ ኣብ ዘዝኣተኹምዎም ኣህዛብ ዘርከስኩምዎ ቅዱስ ስመይ እየ እምበር፥ ምእንታኻትኩም ኣይኮንኩን ዝገብሮ ዘለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንቤት እስራኤል ንገሮም፡ ኣቱም ቤት እስራኤል፡ እዚ ምእንቲ እቲ ኣብ ዘዝኣቶኹምዎም ህዝቢ ዘርከስኩምዎ ቅዱስ ስመይ እዩ እምበር፡ ምእንታኹም ኣይኰንኩን ዝገብሮ ዘሎኹ። |