Exodus 7:28 — Compare Translations
1 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዓባይ ወንዝም በእንቁራሪቶች ይሞላል፥ ወጥተውም ወደ ቤትህ፥ ወደ መኝታ ቤትህ፥ ወደ አልጋህም፥ ወደ አገልጋዮችህና ሕዝብህም ቤት፥ ወደ ምድጆችህ፥ ወደ ማቡኪያ ዕቃህም ይገባሉ፤ |