Exodus 7:28
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year
የዓባይ ወንዝም በእንቁራሪቶች ይሞላል፥ ወጥተውም ወደ ቤትህ፥ ወደ መኝታ ቤትህ፥ ወደ አልጋህም፥ ወደ አገልጋዮችህና ሕዝብህም ቤት፥ ወደ ምድጆችህ፥ ወደ ማቡኪያ ዕቃህም ይገባሉ፤
Compare Exodus 7:28 across all translations →