Exodus 3:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ኣምላኽ ንሙሴ፡ ንደቂ እስራኤል ከምዚ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም፡ ኣምላኽ ኣብርሃም፡ ኣምላኽ ይስሃቅን ኣምላኽ ያእቆብን ናባኻትኩም ለኣኸኒ፡ እዩ። ስመይ። ንዘልኣለም፡ እዚ ድማ ንኹሉ ወለዶታት ዝኽረይ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳግ​መ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን አለው፥ “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ትላ​ለህ፦ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ አም​ላክ፥ የአ​ብ​ር​ሃም አም​ላክ፥ የይ​ስ​ሐ​ቅም አም​ላክ፥ የያ​ዕ​ቆ​ብም አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ እና​ንተ ላከኝ፤ ይህ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ስሜ ነው፤ እስከ ልጅ ልጅ ድረ​ስም መታ​ሰ​ቢ​ያዬ ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ደግሞ ሙሴን አለው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ትላለህ። የአባቶቻችሁ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሔር ወደ እናንተ ላከኝ፤ ይህ ለዘላለሙ ስሜ ነው፥ እስከ ልጅ ልጅ ድረስም መታሰቢያዬ ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ደግሞ ሙሴን አለው፦ “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ትላለህ፦ ‘ጌታ የአባቶቻችሁ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅ አምላክ፥ የያዕቆብም አምላክ ወደ እናንተ ላከኝ፤’ ይህ ለዘለዓለሙ ስሜ ነው፥ እስከ ልጅ ልጅ ድረስም መታሰቢያዬ ይህ ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሙሳ ቃይ፥ “ኔን እስራኤላቶ፥ ‘መና ጎዳይ ህንተንቱ አዎቱዋ ጾሳይ፥ አብራሃሞ ጾሳይ፥ ይሳቃ ጾሳይ፥ ያቆባ ጾሳይ፥ እ ታና ህንተንቱኮ ኪቴዳ’ ያጋ፤ ሀዌ የለታፐ የለታይ ጋካናዉ ታን ሀሳየትያ መናዉ ታ ሱን።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay Musa k'ay, «Neeni Israa'eelatoo, ‹Med'inaa Goday hinttenttu aawotuwaa S'oossay, Abrahaamo S'oossay, Yisaak'a S'oossay, Yaak'ooba S'oossay, I taana hinttenttukko kiitteedda› yaaga; hawe yeletaappe yeletay gakkanaw taani hassayettiyaa med'inaw ta suntsaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Xoossi Muses, «Neni Isra7eele naytas, ‹GODAY intte aawata Abrahaame, Yisaaqanne, Yaaqoobe Xoossi izi tana intteko kiittides› ga yoota; hayssi yeletappe yeleta gakkanaas tani erettiza ta sunththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ጾሲ ሙሴስ፥ «ኔኒ ኢስራኤሌ ናይታስ፥ ‹ጎዳይ ኢንቴ ኣዋታ ኣብራሃሜ፥ ዪሳቃኔ፥ ያቆቤ ጾሲ ኢዚ ታና ኢንቴኮ ኪቲዴስ› ጋ ዮታ፤ ሃይሲ ዬሌታፔ ዬሌታ ጋካናስ ታኒ ኤሬቲዛ ታ ሱን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ዛሪድ፥ “ኔኒ እስራኤለታ ጎዳይ ህንተ አዋታ፥ አብራሃመ፥ ይሳቃነ ያይቆባ ፆሳይ፥ ታና ህንተኮ ኪትስ። ሀይስ ታ መርና ሱን፤ ያና የለተ ኡባይ ሀ ሱንን ታና ፄጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay zaaridi, “Neeni Isra7eeleta Goday hinte aawata, Abrahaame, Yisaaqanne Yayqooba Xoossay, tana hinteko kiittis. Haysi ta merina sunthaa; yaana yeletetha ubbay ha sunthan tana xeegana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “የአባቶቻችሁ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ስሜም ለዘለዓለም ይኸው ነው፤ ወደ ፊት በተከታታይ በሚነሣው ትውልድ ሁሉ የምታሰበው በዚህ ስም ነው ብለህ ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም እንደገና ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በላቸው፦ የአባቶቻችሁ የአብርሃም፥ የይስሐቅ፥ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ይህ የዘለዓለም ስሜ ነው፤ በዚህም ስም ከትውልድ እስከ ትውልድ እታወቃለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ንሙሴ መሊሱ ኸምዙይ በሎ፦ “ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም፥ ኣምላኽ ኣብርሃም፥ ኣምላኽ ይስሓቅ፥ ኣምላኽ ያእቆብ ናባኻትኩም ልኢኹኒ። እዙይ ንዘለኣለም ስመይ እዩ፤ ንውሉድ ወለዶ ኸዓ በዝ ስም እዙይ ክዝከር እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ወሲኹ ንሙሴ በሎ፡ ንደቂ እስራኤል ከምዚ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም፡ ኣምላኽ ኣብርሃም፡ ኣምላኽ ይስሃቅ፡ ኣምላኽ ያእቆብ ከኣ ናባኻትኩም ለኣኸኒ። እዚ ንዘለኣለም ስመይ እዩ።