2 Chronicles 33:32 — Compare Translations
1 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም ጸሎቱን፥ እግዚአብሔር እንደ ሰማው፥ ኀጢአቱና መተላለፉ ሁሉ፥ ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ኮረብታውን የሠራበት ዐፀዱንና የተቀረጹትንም ምስሎች የተከለበት ስፍራ፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፈዋል። |