2 Chronicles 33:32
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ደግሞም ጸሎቱን፥ እግዚአብሔር እንደ ሰማው፥ ኀጢአቱና መተላለፉ ሁሉ፥ ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ኮረብታውን የሠራበት ዐፀዱንና የተቀረጹትንም ምስሎች የተከለበት ስፍራ፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፈዋል።
Compare 2 Chronicles 33:32 across all translations →