2 Chronicles 33:27 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚህ በኋላ በዳ​ዊት ከተማ በስ​ተ​ው​ጭው ከግ​ዮን ሰሜ​ናዊ ምዕ​ራብ በሸ​ለ​ቆው ውስጥ እስከ ዓሣ በር መግ​ቢያ ድረስ ቅጥር ሠራ። እስከ ዖፌ​ልም አዞ​ረ​በት፤ እጅ​ግም ከፍ አደ​ረ​ገው፤ በተ​መ​ሸ​ጉ​ትም በይ​ሁዳ ከተ​ሞች ሁሉ የጭ​ፍራ አለ​ቆ​ችን አኖረ።