2 Chronicles 33:27
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከዚህ በኋላ በዳዊት ከተማ በስተውጭው ከግዮን ሰሜናዊ ምዕራብ በሸለቆው ውስጥ እስከ ዓሣ በር መግቢያ ድረስ ቅጥር ሠራ። እስከ ዖፌልም አዞረበት፤ እጅግም ከፍ አደረገው፤ በተመሸጉትም በይሁዳ ከተሞች ሁሉ የጭፍራ አለቆችን አኖረ።
Compare 2 Chronicles 33:27 across all translations →