1 Kings 21:39 — Compare Translations

2 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኸ፥ “ባሪ​ያህ ወደ ሰልፍ መካ​ከል ወጣ፤ እነ​ሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ መጣ፤ አንድ ሰውም አመ​ጣና፦ ይህን ሰው ጠብቅ፤ ቢኰ​በ​ል​ልም ነፍ​ስህ በነ​ፍሱ ፋንታ ትሆ​ና​ለች፤ ወይም አንድ መክ​ሊት ብር ትከ​ፍ​ላ​ለህ አለኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኸ። ባሪያህ ወደ ሰልፍ መካከል ወጣ፤ እነሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ አንድ ሰው አመጣና። ይህን ሰው ጠብቅ፥ ቢኰበልልም ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ትሆናለች፥ ወይም አንድ መክሊት ብር ትከፍላለህ አለኝ።