1 Kings 21:31 — Compare Translations

2 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ለአ​ገ​ል​ጋ​ዮቹ፥ “እነሆ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት መሓ​ሪ​ዎች ነገ​ሥ​ታት እንደ ሆኑ አው​ቃ​ለሁ፤ በወ​ገ​ባ​ችን ማቅ እን​ታ​ጠቅ፤ በራ​ሳ​ች​ንም ገመድ እን​ጠ​ም​ጥም፤ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ እን​ሂድ፤ ምና​ል​ባት ሰው​ነ​ታ​ች​ንን ያድ​ናት ይሆ​ናል” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሪያዎቹም። እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት።