1 Kings 16:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኦምሪ ድማ ምስ ኣቦታቱ ደቀሰ፡ ኣብ ሰማርያ ድማ ተቐብረ፣ ወዱ ኣከኣብ ድማ ኣብ ክንድኡ ነገሰ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ቀበሩት፤ ልጁም አክአብ በፋንታው ነገሠ። ‘ሀ’ ዘንበሪም ዐሥራ አንድ ዓመት ሲሆነው የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ ነገሠ። በነገሠም ጊዜ ሠላሳ አምስት ዓመት ሆኖት ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሃያ አምስት ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጋዙባ የምትባል የሴላህ ልጅ ነበረች። ‘ለ’ በአባቱም በአሳ መንገድ ሄደ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ጽድቅን ያደርግ ዘንድ ከእርስዋ ፈቀቅ አላለም። በተራሮች የነበሩትንም አማልክት አላስወገደም፤ ሕዝቡም በተራሮቹ ይሠዉላቸውና ያጥኑላቸው ነበረ። ‘ሐ’ ኢዮሳፍጥም ከእስራኤል ንጉሥ ጋር የሠራው፥ የተዋጋውና ያደረገው ኀይል ሁሉ እነሆ፥ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ ነው። ‘መ’ በአባቱም በአሳ ዘመን የነበረውን ርኵሰት ሁሉ ከምድር አስወገደ። በኤዶምም ንጉሥ አልነበረም። ‘ሠ’ ንጉሥ ኢዮሳፍጥም ወርቅና ብርን ሊያመጡለት ወደ አፌር ይልክ ዘንድ በተርሴስ መርከብ አሠራ፤ በጋስዮንጋቤር የነበረችው መርከብ ተሰብራለችና አልሄደችም። ‘ረ’ የእስራኤልም ንጉሥ አካዝያስ ኢዮሳፍጥን፥ “አገልጋዮችህንና አገልጋዮቼን በመርከብ እንላክ” አለው። ኢዮሳፍጥም እንቢ አለ። ‘ሰ’ ኢዮሳፍጥም እንደ አባቶቹ አንቀላፋ። በዳዊትም ከተማ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ። በእርሱም ፋንታ ልጁ ኢዮራም ነገሠ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዖምሪ ሞተ፤ በሰማርያም ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ አክዓብ ነገሠ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኦምር ሀይቂደ ባረ ማይዛን ጋከቴዳ፤ ሳማርያ ካታማን ሞገቴዳ። አ ናአይ አካብ አ ኮታን ካተቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Omiri hayk'k'iidde bare mayzzan gaketeedda; Samaariyaa kataman moogetteedda. Aa na'ay Akaabi Aa kotan kaateteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Omirey hayqqidi ba aawatan gayttides; Samaariya katamankka moogettides. Iza naa Akaabey izasohon kawotides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሚሬይ ሃይቂዲ ባ ኣዋታን ጋይቲዴስ፤ ሳማሪያ ካታማንካ ሞጌቲዴስ። ኢዛ ና ኣካቤይ ኢዛሶሆን ካዎቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኦምር ሀይቅድ ባ ማይዛታን ጋሄትድ፥ ሳማረን ሞገትስ። እያ ናአይ አካብ እያ በሳን ካዎትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Omiri hayqidi ba mayzatan gahetidi, Samaaren moogetis. Iya na7ay Akaabi iya bessan kawotis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዖምሪ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዖምሪ ሞተ፤ በሰማርያም ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ አክዓብ ነገሠ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዘንበሪ ድማ ሞተ፤ ኣብ ሰማርያውን ተቐበረ። ክንድኡ ኸዓ ወዱ ኣክኣብ ነገሰ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዖምሪ ድማ ምስ ኣቦታቱ ደቀሰ፡ ኣብ ሰማርያውን ተቐብረ። ኣብ ክንዳኡ ኸአ ወዱ ኣክኣብ ነገሰ። |