1 Chronicles 24:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ቐዳማይ ዕጫ ድማ ናብ ዮያሪብ ወጸ፡ እቲ ኻልኣይ ድማ ንየዳያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መጀ​መ​ሪ​ያ​ውም ዕጣ ለኢ​ያ​ሬብ ወጣ፤ ሁለ​ተ​ኛ​ውም ለኢ​ያ​ድያ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መጀመሪያውም ዕጣ ለዮአሪብ ወጣ፥ ሁለተኛው ለዮዳኤ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መጀመሪያውም ዕጣ ለዮአሪብ ወጣ፥ ሁለተኛው ለዮዳኤ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ አሳቱ ሳማ ከስና፥ ኮይሮ ሳማይ ይሆያርባ ጋኬዳ። ላኤን ያዳያ ጋኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha asatuu saamaa kessina, koyro saamay Yihoyaariba gakkeedda. Laa"entso Yadaaya gakkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha asati saama kessiin koyro saamay Yoharibe gakkides; nam7anththozi Yaddaya gakkides;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ኣሳቲ ሳማ ኬሲን ኮይሮ ሳማይ ዮሃሪቤ ጋኪዴስ፤ ናምኣንዚ ያዳያ ጋኪዴስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮይሮ ሳማይ ዮኣርባስ ከይስ፤ ናምአንይ ያዳያስ ከይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koyro saamay Yo7aaribas keyis; nam7anthoy Yadayas keyis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የመጀመሪያው ዕጣ ለዮአሪብ፣ ሁለተኛውም ዕጣ ለዮዳሄ ወጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኻያ አራቱ የቤተሰብ ቡድኖች በዕጣ የወጣላቸው የሥራ ምድቡ ክፍፍል ቅደም ተከተል ተራ እንደሚከተለው ነው፦ አንደኛ በይሆያሪብ የሚመራው ቡድን፥ ሁለተኛ በይዳዕያ የሚመራው ቡድን፥ ሦስተኛ በሐሪም የሚመራው ቡድን፥ አራተኛ በሰዖሪም የሚመራው ቡድን፥ አምስተኛ በማልኪያ የሚመራው ቡድን፥ ስድስተኛ በሚያሚን የሚመራው ቡድን፥ ሰባተኛ በሀቆጽ የሚመራው ቡድን፥ ስምንተኛ በአቢያ የሚመራው ቡድን፥ ዘጠነኛ በኢያሱ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥረኛ በሸካንያ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ አንደኛ በኤልያሺብ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ሁለተኛ በያቂም የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ሦስተኛ በሑፓ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ አራተኛ በዬሼብአብ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ አምስተኛ በቢልጋ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ስድስተኛ በኢሜር የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ሰባተኛ በሔዚር የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ስምንተኛ በሃፒጼጽ የሚመራው ቡድን፥ ዐሥራ ዘጠነኛ በፐታሕያ የሚመራው ቡድን፥ ኻያኛ በይሔዝቄል የሚመራው ቡድን፥ ኻያ አንደኛ በያኪን የሚመራው ቡድን፥ ኻያ ሁለተኛ በጋሙል የሚመራው ቡድን፥ ኻያ ሦስተኛ በደላያ የሚመራው ቡድን፥ ኻያ አራተኛ በማዓዝያ የሚመራው ቡድን።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዕፃ ዝበፅሖም ድማ እዚኣቶም እዮም፦ ቀዳማይ ንዮኣሪብ፥ ካልኣይ ንዮዳኤ፥
Amharic Tigrinya 2011 እሞ እቲ ቐዳማይ ዕጭ ንዮያሪብ፡ እቲ ኻልኣይ ንየዳያ ወጸ፡