1 Chronicles 15:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሌዋውያን ንሄማን ወዲ ዮኤል ሸሞ። ካብ ኣሕዋቱ ድማ፡ ኣሳፍ ወዲ በረክያ። ካብ ደቂ መራሪ ድማ ኣሕዋቶም፡ ኤታን ወዲ ኩሳይያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያኑም የኢዩኤልን ልጅ ኤማንን፥ ከወንድሞቹም የበራክያን ልጅ አሳፍን፥ ከወንድሞቻቸውም ከሜራሪ ልጆች የቂሳንን ልጅ ኢታንን፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋውያኑም የኢዮኤልን ልጅ ኤማንን፥ ከወንድሞቹም የበራክያን ልጅ አሳፍን፥ ከወንድሞቻቸውም ከሜራሪ ልጆች የቂሳን ልጅ ኤታንን፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌዋውያኑም የኢዮኤልን ልጅ ኤማንን፥ ከወንድሞቹም የበራክያን ልጅ አሳፍን፥ ከወንድሞቻቸውም ከሜራሪ ልጆች የቂሳን ልጅ ኤታንን ሾሙ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱ ዩኤላ ናኣ ሄማና፥ አ ዳባቱዋፐ በረክያ ናኣ አሳፋነ ኡንቱንቱ ዳባቱዋፐ ማራራ ያራ ቁሳያ ናኣ ኤታና ሱንድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuu Yuu'eela na'aa Hemaana, Aa dabbatuwaappe Berekiyaa na'aa Asaafanne unttunttu dabbatuwaappe Maraara yaraa K'usaaya na'aa Etaana suntseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Leweti Iyu7eele naa Hemaane, iza dabbotappe Baraakaye naa Aasaafenne istta ishanttafe Meraare zarkke Qiisiya naa Etaane shuumida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሌዌቲ ኢዩኤሌ ና ሄማኔ፥ ኢዛ ዳቦታፔ ባራካዬ ና ኣሳፌኔ ኢስታ ኢሻንታፌ ሜራሬ ዛርኬ ቂሲያ ና ኤታኔ ሹሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወት እዩኤላ ናኣ ሄማና፥ እያ ዳቦታፐ ባራካ ናኣ አሳፋነ ኤንታ ዳቦታፐ ማራራ ያራ ቁሳያ ናኣ ኤታና ሹምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leeweti Iyyu7eela na7aa Hemaana, iya dabbotape Baraka na7aa Asaafanne enta dabbotape Maraara yaraa Qusaya na7aa Etaana shuumidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሌዋውያኑ የኢዮኤልን ልጅ ኤማንን ሾሙ፤ ከወንድሞቹም የበራክያን ልጅ አሳፍን፣ ከወንድሞቻቸው ከሜራሪ ዘሮች የቂሳን ልጅ ኤታንን ሾሙ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከመዘምራን ጐሣ የነሐስ ጸናጽል የሚያንሿሹ የኢዮኤል ልጅ ሄማን፥ የእርሱ ዘመድ የሆነው የበራክያ ልጅ አሳፍ፥ እንዲሁም ከመራሪ ጐሣ የቁሳያ ልጅ ኤታን ተመረጡ፤ በከፍተኛ ድምፅ የሚደረደረውን በገና በመምታት የእነርሱ ረዳቶች እንዲሆኑም ዘካርያስ፥ ያዕዚኤል፥ ሸሚራሞት፥ ይሒኤል፥ ዑኒ፥ ኤሊአብ፥ ማዕሤያና በናያ ተመረጡ። በዝቅተኛ ድምፅ የሚደረደረውን በገና እንዲመቱ ማቲትያ፥ ኤሊፈሌ፥ ሚቅኔያ፥ ዐዛዝያ እንዲሁም ከቤተ መቅደስ ዘበኞች መካከል ዖቤድኤዶምና ዩዒኤል ተብለው የሚጠሩት ሰዎች ተመረጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እቶም ሌዋውያን ንኤማን ወዲ ኢዮኤልን ካብ ኣሕዋቱ ድማ ንኣሳፍ ወዲ በራክያን ካብ ደቂ ሜራሪ ኸዓ ንኤታን ወዲ ቂሳን ሓረዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እቶም ሌዋውያን ንሄማን ወዲ ዮኤልን ካብ ኣሕዋቱ ኸኣ ኣሳፍ ወዲ በረክያን ካብ ኣሕዋቶም ደቂ መራሪውን ኤታን ወዲ ቁሻያ ኣቘሙ። |