1 Chronicles 12:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ካብ ደቂ ጋድ፡ ኣዘዝቲ ሰራዊት እዮም ነይሮም፡ ካብቶም ዝነኣሱ ሓደ ልዕሊ ሚእቲ፡ እቲ ዝዓበየ ድማ ኣብ ልዕሊ ሽሕ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የጋድ ልጆች የጭ​ፍራ አለ​ቆች ነበሩ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ታናሹ የመቶ አለቃ ታላቁ የሺህ አለቃ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የጋድ ልጆች የጭፍራ አለቆች ነበሩ፤ ከእነርሱም ታናሹ ከመቶ፥ ታላቁ ከሺህ ይመዛዘኑ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የጋድ ልጆች የሠራዊቱ አለቆች ነበሩ፤ ከእነርሱም ታናሹ የመቶ አለቃ፥ ታላቁ የሺህ ማዕርግ ያላቸው ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ጋደ ዛርያ ኦላንቻቶ ካፓቱዋ። ኡንቱንቱፐ ላፍያዋንቱ ጼቶ ካፓቱዋ፤ ምንያዋንቱ ሻአ ካፓቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Gaade zariyaa olanchchatoo kaappatuwaa. Unttunttuppe laafiyaawanttu S'eetoo kaappatuwaa; minniyaawanttu sha''aa kaappatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti Gaade zarkketa garsan olanchchata halaqata; isttafe daroti shaalaqata mala, amardayti mato halaqata mala qoodettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ጋዴ ዛርኬታ ጋርሳን ኦላንቻታ ሃላቃታ፤ ኢስታፌ ዳሮቲ ሻላቃታ ማላ፥ ኣማርዳይቲ ማቶ ሃላቃታ ማላ ቆዴቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ጋደ ኮቻ ኦላንቾታስ ሀላቃታ። ኤንታፈ ዝቃይ ማቶ ሀላቃ፤ ቃይ ቃስ ሻላቃ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Gaade kochaa olanchotas halaqata. Entafe ziqay mato halaqa; dhoqay qassi shaalaqa gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ጋዳውያን የጦር አዛዦች ነበሩ፣ ከእነርሱ ታናሽ የሆነው እንደ መቶ፣ ታላቅ የሆነው ደግሞ እንደ ሺሕ አለቃ ይቈጠር ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊት በኬብሮን ሳለ ብዙ የሠለጠኑ ወታደሮች ወደ እርሱ ሠራዊት ገቡ፤ እግዚአብሔር በሰጠውም የተስፋ ቃል መሠረት በሳኦል እግር ተተክቶ እንዲነግሥ ብዙ ርዳታ አደረጉለት፤ ቊጥራቸውም እንደሚከተለው ነበር፦ ከይሁዳ ነገድ፦ ጋሻና ጦር በሚገባ የታጠቁ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ወታደሮች፥ ከስምዖን ነገድ፦ በሚገባ የሠለጠኑ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ወታደሮች፥ ከሌዊ ነገድ፦ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰዎች፤ የአሮን ዘሮች የሆኑት የዮዳሄ ተከታዮች ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች፥ ታዋቂ ጦረኛ ከሆነው ከጻዶቅ ዘመዶች፦ ኻያ ሁለት የጦር አዛዦች፥ የሳኦል ወገን ከሆነው ከብንያም ነገድ፦ ሦስት ሺህ ሰዎች፤ ይሁን እንጂ ከብንያም ነገድ አብዛኛው ሕዝብ ለሳኦል ያላቸውን ታማኝነት እንደ ቀጠሉ ነበሩ። ከኤፍሬም ነገድ፦ ኻያ ሺህ ስምንት መቶ ሰዎች ሲሆኑ፥ ሁሉም በየጐሣቸው ዝነኞች የሆኑ ጀግኖች ነበሩ። በምዕራብ በኩል ካለው ከምናሴ ነገድ፦ ዐሥራ ስምንት ሺህ ሰዎች ሲሆኑ፥ እነርሱም ዳዊትን ለማንገሥ በተለይ የተመረጡ ናቸው። ከይሳኮር ነገድ፦ ሁለት መቶ መሪዎች ሲሆኑ፥ በእነርሱ አመራር ሥር ያሉትንም ያጠቃልላል፤ እነዚህ መሪዎች እስራኤል ምን ማድረግና መቼ ማድረግ እንደሚገባት የሚያውቁ ናቸው። ከዛብሎን ነገድ፦ እምነት የሚጣልባቸው ለጦርነት ዝግጁዎች የሆኑ በማንኛውም መሣሪያ መጠቀም የሚችሉ ኀምሳ ሺህ ወታደሮች፤ ከንፍታሌም ነገድ፦ አንድ ሺህ የጦር መሪዎችና ጋሻና ጦር ያነገቡ ሠላሳ ሰባት ሺህ ወታደሮች ነበሩ። ከዳን ነገድ፦ ኻያ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ የሠለጠኑ ወታደሮች ነበሩ። ከአሴር ነገድ፦ አርባ ሺህ ለጦርነት የተዘጋጁ ወታደሮች ነበሩ። ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ካሉት ከሮቤል፥ ከጋድና ከምናሴ ነገዶች፦ በማንኛውም ዐይነት መሣሪያ የመጠቀም ችሎታ ያላቸው አንድ መቶ ኻያ ሺህ ወታደሮች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ካብ ደቂ ጋድ ኣሕሉቕ ሰራዊት እዮም ዝነበሩ፤ ካብኣቶም እቲ ዝነኣሰ ሚእቲ፥ ዝዓበየ ኽንዲ ሽሕ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ካብ ደቂ ጋድ ሓላቑ ሰራዊት እዮም ዝነበሩ፡ ሓደ ኻባቶቶም እቲ ንኡስ ክንዲ ሚእቲ፡ እቲ ዓብዪ ኸኣ ክንዲ ሽሕ ያኣክል ነበረ።