bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year
/
Psalms 54
Psalms 54
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year
1
ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት።
2
ዜፋውያን መጥተው ለሳኦል፦ እነሆ ዳዊት በእኛ ዘንድ ተሸሽጓል ብለው በነገሩት ጊዜ፥
3
አቤቱ፥ በስምህ አድነኝ፥ በኃይልህም ፍረድልኝ።
4
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፥
5
እንግዶች ተነሥተውብኛልና፥ ጨካኞችም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርን በፊታቸው አላደረጉትም።
6
እነሆ፥ እግዚአብሔር ይረዳኛል፥ ጌታም ለሕይወቴ ደጋፊ ነው።
7
ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል፥ በእውነትህም አጥፋቸው።
8
በፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፥ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ፥
9
ከመከራ ሁሉ አድኖኛልና፥ ዓይኔም የጠላቶቼን ውድቀት አይታለችና።
← Chapter 53
Chapter 55 →