bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Psalms 124
Psalms 124
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
1
በእግዚአብሔር የታመኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው፥ በኢየሩሳሌም የሚኖር ለዘለዓለም አይታወክም።
2
ተራሮች ይከቧታል፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም እግዚአብሔር ሕዝቡን ይመግባል።
3
ጻድቃን እጃቸውን በዐመፃ እንዳይዘረጉ እግዚአብሔር የኃጥኣንን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይተውምና።
4
አቤቱ፥ ለቸሮች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ።
5
ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዐመፃን ከሚሠሩት ጋር እግዚአብሔር ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን።
← Chapter 123
Chapter 125 →