bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Job 25
Job 25
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
1
አውኬናዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦
2
“ጥንቱን መፈራት በእርሱ ዘንድ ያለ አይደለምን? በከፍታውም ሁሉን ነገር አድራጊ ነው።
3
ለሌቦች ዕረፍትን የሚሰጥ እንዳለ የሚመስለው አይኑር። የክፋቱስ ወጥመድ የማይመጣበት ማን ነው?
4
ጻድቅ ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ንጹሕ ይሆናል? ከሴትስ የተወለደ ራሱን ንጹሕ ማድረግ እንዴት ይችላል?
5
እነሆ፥ ጨረቃ እንኳ ይሰወራል፤ አያበራምም፤ ከዋክብትም በፊቱ ንጹሓን አይደሉም።
6
ይልቁንስ ፈራሽ የሆነ ሰው፥ ትልም የሆነ የሰው ልጅ ምንኛ ያንስ!”
← Chapter 24
Chapter 26 →