Acts 28:33
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከዚህም በኋላ ወደ ሮም ተመልሶ የኔሮን ቄሣር ዘመዶችን አጠመቀ፤ በኔሮን ትእዛዝም በሰይፍ ተመትቶ መከራውንም ታግሦ ሰማዕት ሆነ። ወንጌላዊው ሉቃስ የጻፈው የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ተፈጸመ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን።
Compare Acts 28:33 across all translations →