1 Kings 21:34
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወልደ አዴርም፥ “አባቴ ከአባትህ የወሰዳቸውን ከተሞች እመልስልሃለሁ፤ አባቴ በሰማርያ እንዳደረገ አንተም በደማስቆ መንገድ ታደርጋለህ” አለው። አክዓብም፥ “እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰድድሃለሁ” አለ። ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ሰደደው።
Compare 1 Kings 21:34 across all translations →