Zephaniah 3:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቲ ጓል ጽዮን ዘምር! ኦ እስራኤል ተሓጐስ! ኣቲ ጓል ኢየሩሳሌም፡ ብዅሉ ልብኻ ተሓጐስን ተሓጐስን!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጽዮን ልጅ ሆይ፥ ዘምሪ፣ እስራኤል ሆይ፥ እልል በል፣ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ በፍጹም ልብሽ ሐሴት አድርጊ ደስም ይበልሽ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጽዮን ልጅ ሆይ፥ ዘምሪ፤ እስራኤል ሆይ፥ እልል በል፤ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ በፍጹም ልብሽ ሐሤት አድርጊ ደስም ይበልሽ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጽዮን ልጅ ሆይ፥ ዘምሪ፤ እስራኤል ሆይ፥ እልል በሉ፤ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ በፍጹም ልብሽ ሐሴት አድርጊ ደስም ይበልሽ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽዮነ ናቴ፥ ማዛሙርያ የጻ! እስራኤልያ አሳዉ፥ እልልተ! የሩሳላመ ናቴ፥ ነ ፖሎ ዎዛናፐ ናሸታ፤ ሀሹካ ጋ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'iyoone naatee, mazamuriyaa yes's'a! Israa'eeliyaa asaw, ililite! Yerusaalame naatee, ne polo wozanaappe nashetta; hashshukka ga!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hanne Xiyoone nayee ane yexxa! Isra7eele asawu ane ililite! Hanne Yerusalaame nayee! Kumeththa wozinappe ufayetta! Ufayettashe hashshu ga!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኔ ጺዮኔ ናዬ ኣኔ ዬጻ! ኢስራኤሌ ኣሳዉ ኣኔ ኢሊሊቴ! ሃኔ ዬሩሳላሜ ናዬ! ኩሜ ዎዚናፔ ኡፋዬታ! ኡፋዬታሼ ሃሹ ጋ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅዮነ ናኤ፥ ማዝሙርያ የፃ! እስራኤለ አሳዉ፥ እልልተ! የሩሳላመ ናኤ፥ ነ ፖሎ ዎዛናፐ ኡፋይታ፤ ሀሹ ጋ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xiyoone na7e, mazmuriya yexa! Isra7eele asaw, ililite! Yerusalaame na7e, ne polo wozanaape ufayta; hashshu ga!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጽዮን ልጅ ሆይ፤ ዘምሪ፤ እስራኤል ሆይ፤ እልል በዪ፤ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፤ በፍጹም ልብሽ ደስ ይበልሽ፤ ሐሤትም አድርጊ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጽዮን ልጅ ሆይ! ዘምሪ! የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! ዘምሩ! እልልም በሉ! የኢየሩሳሌምም ሕዝብ ሆይ! በሙሉ ልባችሁ ደስ ይበላችሁ! ሐሴትም አድርጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኦ ጓል ፅዮን፥ ዘምሪ፤ ኦ እስራኤል ብሓጐስ ዕልል በል፤ ኦ ጓል ኢየሩሳሌም፥ ብምሉእ ልብኺ ተሓጐሲ፤ ደስ ከዓ ይበልኪ።
Amharic Tigrinya 2011 አቲ ጓል ጽዮን፡ ዘምሪ፡ ኣታ እስራኤል፡ እልል በል፡ አቲ ጓል ዮርሳሌም፡ ብኹሉ ልብኺ ተሐጎሲ ባህ ከአ ይበልኪ።