Zechariah 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጾር ቃል እግዚኣብሄር ኣብ ምድሪ ሓድራግን ደማስቆን ተረፍ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእግዚአብሔር ቃል ሸክም በሴድራክ ምድር ላይ ነው፥ በደማስቆም ላይ ያርፋል፣ የእግዚአብሔር ዓይን ወደ ሰውና ወደ እስራኤል ነገድ ሁሉ ዘንድ ነው፣
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ቃል ሸክም በሴድራክ ምድር ላይ ነው፥ በደማስቆም ላይ ያርፋል፤ የእግዚአብሔር ዓይን ወደ ሰውና ወደ እስራኤል ነገድ ሁሉ ዘንድ ነው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ቃል ትንቢት በሴድራክ ምድር ላይ ይወርዳል፥ በደማስቆም ላይ ያርፋል፤ የእስራኤል ነገድ እንደ ሆነው ሁሉ፥ የአራም ከተሞች የጌታ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀድራካ ግያ ቢታይነ ዳማስቆ ካታማይ ሙረታናዋ ጾሳይ ኦዴዳ ፕርዳ ቃላይ ሀዋ። ሶርያ ዋና ካታማይ ዳማስቁካ መና ጎዳሳ ግድያ ድራዉ፥ እስራኤልያ ዛራቱዋ ጻላላ ግደናን አሳ ኡባ አይፊ ፑደ መና ጎዳኮ ጼሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hadiraaka giyaa biittaynne Damask'k'o katamay murettanawaa S'oossay odeedda pirddaa k'aalay hawaa. Sooriyaa waanna katamay Damask'k'uukka Med'inaa Godaassa gidiyaa diraw, Israa'eeliyaa zaratuwaa s'alalaa gidennaan asaa ubbaa ayfii pude Med'inaa Godaakko s'eellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asa ubbaa ayfey pude GODAAKKO xeellees; hessa gishshas GODAY kase yooti woththida mala Sedireeke bollanne Damasqo bolla pirdana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባ ኣይፌይ ፑዴ ጎዳኮ ጼሌስ፤ ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ካሴ ዮቲ ዎዳ ማላ ሴዲሬኬ ቦላኔ ዳማስቆ ቦላ ፒርዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ አይፈይነ እስራኤለ አሳ ኡባ አይፈይ ጎዳ ፄልያ ግሾ፥ ሳድራካ ቢታይነ ዳማስቆ ካታማይ ያናይሳ፥ ጎዳይ ኦድዳ ፕርዳ ቃላይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asaa ayfeynne Isra7eele asa ubbaa ayfey Godaa xeelliya gisho, Sadraaka biittaynne Damasqo katamay dhayanaysa, Goday odida pirda qaalay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር ቃል ንግር በሴድራክ ምድር ላይ ይወርድበታል፤ በደማስቆም ላይ ያርፍበታል፤ የሰዎችና የእስራኤል ነገዶች ሁሉ ዐይን፣ በእግዚአብሔር ላይ ዐርፏልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሰዎችና የእስራኤል ነገዶች ዐይኖች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ይመለከታሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በሐድራክና በደማስቆ ከተሞች ላይ ይፈርዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፆር ቃል እግዚኣብሄር ኣብ ምድሪ ሴድራክ እዩ፤ ኣብ ልዕሊ ደማስቆውን ይዓርፍ፤ ዓይኒ እግዚኣብሄር ከዓ፥ ኣብ ልዕሊ ሰባትን ኣብ ልዕሊ ዅሉ ነገድ እስራኤልን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓይኒ እግዚኣብሄር ናብ ኩሎም ሰብን ናብ ኩሎም ነገድ እስራኤልን ኣቢሉ እዩ እሞ፡ ጾር ቃል እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ሃገር ሓድራክን ኣብ ልዕሊ ደማስቆን ኣብ ልዕሊ እታ ኣብ ወሰና ዘላ ሃማትን ይዐርፍ፡ ኣዝየን ጥበበኛታት እየን እሞ፡ ኣብ ልዕሊ ጢሮስን ሲዶናን ከአ ይዐርፍ።