Zechariah 8:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በዘን መዓልትታት እዚኣተን ኣብ ቅድሚ እቶም ተረፍ እዚ ህዝቢ እዚ ዜደንቕ እንተ ዀይኑ፡ ኣብ ኣዒንተይዶ ግርም ኪኸውን እዩ፧ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ወራት በዚህ ሕዝብ ቅሬታ ዓይን ዘንድ ድንቅ ቢሆን፥ በውኑ በእኔ ዓይን ዘንድ ደግሞ ድንቅ ይሆናልን? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚህ ወራት በዚህ ሕዝብ ቅሬታ ዓይን ዘንድ ድንቅ ቢሆን፥ በውኑ በእኔ ዓይን ዘንድ ደግሞ ድንቅ ይሆናልን? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ በዚህ ወራት በዚህ በተረፈው ሕዝብ ዐይን ነገሩ ቢያስደንቅ፥ በውኑ ለእኔ ግን አስደናቂ ይሆናልን? ይላል የሠራዊት ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ ዎልቃማይ መና ጎዳይ፥ ‘ሀዌ ሀቃ አሳፐ አቴዳዋንቶ ማላልስያባ ግዶፐነ፥ ታዉ ማላልስያባ ግደና’ ያጌ ኡባፐ ዎልቃማይ መና ጎዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe Wolk'k'aamay Med'inaa Goday, ‹Hawe hak'a asaappe atteedawanttoo maalalissiyaabaa gidooppenne, taw maalalissiyaabaa gidenna› yaagee Ubbaappe Wolk'k'aamay Med'inaa Goday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Hayssi kase di7ettontta attida Isra7eele naytas malalisizaaz misatana shin tana Ubbaafe Wolqqama GODA malalisanaas dandayzee?» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ሃይሲ ካሴ ዲኤቶንታ ኣቲዳ ኢስራኤሌ ናይታስ ማላሊሲዛዝ ሚሳታና ሺን ታና ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ማላሊሳናስ ዳንዳይዜ?» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አትዳ አሳስ ሄስ ማላልስያባ ግድኮካ፥ ታና ሄስ ማላልስያባዬ? ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Attida asaas hessi malaalsiyaba gidikoka, tana hessi malaalsiyabayee? yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “በዚያን ጊዜ ይህ ለቀረው የእስራኤል ሕዝብ አስደናቂ መስሎ ሊታይ ይችላል፤ ለእኔ ግን አስደናቂ ሊሆን ይችላልን?” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በእነዚህ ቀኖች ከሕዝቡ ለተረፉት ይህ የማይቻል ነገር ቢመስልም እንኳ በውኑ ለእኔ የማይቻል ነገር አለን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ “በተን መዓልቲታት እቲኣተን፥ ነዒንቲ ተረፍ እዝ ህዝቢ እዙይ፥ ዘደንቕ እንተዀነስ፥ ነዒንተይዶ ዘደንቕ ክኸውን እዩ?” ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኦይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል አሎ፡ በተን መዓልቲት እቲኣተን ነዒንቲ ተረፍ እዚ ህዝቢ እዚ ዜደንቕ እንተ ኾነስ፡ ነዒንተይዶ ዜደንቕ ኪኸውን እዩ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።