Zechariah 8:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ግናኸ ህዝብን ነበርቲ ብዙሓት ከተማታትን ኪመጹ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በብዙ ከተሞች የሚቀመጡ አሕዛብ ገና ይመጣሉ፣
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በብዙ ከተሞች የሚቀመጡ አሕዛብ ገና ይመጣሉ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ገና የብዙ ከተሞች ሕዝቦችና ነዋሪዎች ይመጣሉ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘አሳይ፥ ኡባ ቃይ ዳሮ ካታማቱዋን ደእያ አሳይ ብሮ የሩሳላመ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Asay, ubbaa k'ay daro katamatuwaan de'iyaa Asay biro Yerusaalame yaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Daro katamatan diza derey Yerusalaame goggana wodey yaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ዳሮ ካታማታን ዲዛ ዴሬይ ዬሩሳላሜ ጎጋና ዎዴይ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ዳሮ አሳይነ ዳሮ ካታማታን ደእያ አሳይ የሩሳላመ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Daro asaynne daro katamatan de7iya asay Yerusalaame yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “ብዙ ሕዝቦችና የብዙ ከተሞች ነዋሪዎች ገና ይመጣሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “ሌሎች ሕዝቦችና በብዙ ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች ወደ ኢየሩሳሌም የሚጐርፉበት ጊዜ ይመጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣብ ብዙሓት ከተማታት ዝነብሩ ኣህዛብ ገና ኽመፁ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል አሎ፡ ህዝብታትን ኣብ ብዙሕ ከተማታት ዚነብሩን ገና ኺመጹ እዮም።