Zechariah 8:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ ብጽዮን ብዓቢ ቅንኣት ቀኒአ፡ ብዓቢ ቍጥዓ ድማ ቀንአያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ፥ በታላቅም ቍጣ ስለ እርስዋ ቀንቻለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ፥ በታላቅም ቍጣ ስለ እርስዋ ቀንቻለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ፥ በታላቅም ቁጣ ስለ እርሷ ቀንቻለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ ‘ታን ጽዮንዉ ሎይ ምሸታይ፤ ታና እ ምሹ ጹጌ’ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, ‹Taani S'iyooniw loytsa mishettay; taana I mishuu s'uuggee› yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Ta Xiyoonis daro mishettays; izi mishay tana xuuggees» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ታ ጺዮኒስ ዳሮ ሚሼታይስ፤ ኢዚ ሚሻይ ታና ጹጌስ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ “ታኒ ፅዮነስ ዳሮ ቃታይስ፤ እ ምሻይ ታና ፁጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday, “Taani Xiyoones daro qadhetayis; I mishay tana xuuggees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “ስለ ጽዮን እጅግ ቀንቻለሁ፤ ስለ እርሷም በቅናት ነድጃለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለሕዝብዋ ስላለኝ ፍቅር ኢየሩሳሌምን መርዳት እፈልጋለሁ፤ በጠላቶችዋ ላይ እንድቈጣ ያደረገኝም ይኸው ስለ እርስዋ ያለኝ ፍቅር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ብዛዕባ ፅዮን ዓብዪ ቅንኣት ቀኒአላ ኣለኹ፤ ምእንታኣውን ብዓብዪ ቍጥዓ ቀኒአ ኣለኹ፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ብጽዮን ዓብዩ ቕንኢ ቐኒኤ አሎኹ፡ ብዓብዩ ቑጥዓውን ቀኒኤላ አሎኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |