Zechariah 8:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ ጾም ራብዓይ ወርሕን ጾም ሓምሻይን ጾም ሻብዓይን ጾም ዓስራይን ንቤት ይሁዳ ሓጐስን ሓጐስን በዓላት ሓጐስን ኪኸውን እዩ። ስለዚ ሓቅን ሰላምን ክትፈትዉ ኣለኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአራተኛው ወር ጾም የአምስተኛውም የሰባተኛውም የአሥረኛውም ወር ጾም ለይሁዳ ቤት ደስታና ተድላ የሐሤትም በዓላት ይሆናል፣ ስለዚህም እውነትንና ሰላምን ውደዱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የአራተኛው ወር ጾም የአምስተኛውም የሰባተኛውም የአሥረኛውም ወር ጾም ለይሁዳ ቤት ደስታና ተድላ የሐሤትም በዓላት ይሆናል፤ ስለዚህም እውነትንና ሰላምን ውደዱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ የአራተኛው ወር ጾም፥ የአምስተኛው፥ የሰባተኛው፥ የአሥረኛው ወር ጾም ለይሁዳ ቤት ደስታና ተድላ፥ የሐሤትም በዓላት ይሆናሉ፤ ስለዚህም እውነትንና ሰላምን ውደዱ!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኦይደን፥ እቼሸን፥ ላፑንነ ታማን አግናቱዋን ህንተ ጾሜዳ ጾማቱ ይሁዳ አሳዉ ፓሽክስያ ዎደነ ናሸችያ ግብራ ግዳናዋ። ሄዋ ድራዉ፥ ህንተ ቱማተነ ሳሮተ ዶስተ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Oyddentso, ichcheshentso, laappuntsonne tammantso aginatuwaan hintte s'oomeedda s'oomatuu Yihudaa asaw pashikkissiyaa wodenne nashechchiyaa gibiraa gidanawaa. Hewaa diraw, hintte tumatetsaanne sarotetsaa dosite› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Oydanththo aginan, ichchashanththo aginan, laappunththa aginaninne tammanththa aginan intte xoomiza xoomay Yuhuda deraas ufayssa gallassinne ba7aale gallas gidana; hessa gishshas intte tumateththinne saroteth koyite.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኦይዳን ኣጊናን፥ ኢቻሻን ኣጊናን፥ ላፑን ኣጊናኒኔ ታማን ኣጊናን ኢንቴ ጾሚዛ ጾማይ ዩሁዳ ዴራስ ኡፋይሳ ጋላሲኔ ባኣሌ ጋላስ ጊዳና፤ ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ቱማቴኔ ሳሮቴ ኮዪቴ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኦይዳን፥ እቻሻን፥ ላፑንነ ታማን አጌናን ህንተ ፆምዳ ፆማይ ይሁዳ አሳስ ኡፋይስነ እንጀ ዎደ ግዳና። ሄሳ ግሾ፥ ህንተ ቱማተነ ሳሮተ ዶስተ” ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Oyddantho, ichashantho, laapunthonne tammantho ageenan hinte xoomida xoomay Yihuda asaas ufaysinne inje wode gidana. Hessa gisho, hinte tumatethinne sarotethi dosite” yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “የአራተኛው፣ የአምስተኛው፣ የሰባተኛውና የዐሥረኛው ወር ጾሞች ለይሁዳ ቤት የደስታ፣ የተድላና የሐሤት በዓላት ይሆናሉ፤ ስለዚህ እውነትንና ሰላምን ውደዱ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በአራተኛው፥ በአምስተኛው፥ በሰባተኛውና በዐሥረኛው ወር ትጠብቁት የነበረው ጾም ሁሉ ለይሁዳ ሕዝብ የተድላና የደስታ በዓል ይሆንላቸዋል፤ እናንተ ግን እውነትንና ሰላምን ውደዱ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ እቶም ናይ ራብዓይ ወርሒን ናይ ሓምሻይን ናይ ሻውዓይን ናይ ዓስራይን ወርሒ ኣፅዋማት፥ ንህዝቢ ይሁዳ በዓላት ሓጐስን ደስታን ፍስሃን ክኾኑ እዮም። እምበኣር ሓቅን ሰላምን ፍተዉ።”
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ጾም ናይ ራብዓይ ወርሕን እቲ ጾም ናይ ዓስራይ ወርሕንሲ ንቤት ይሁዳ ሓጎስን ደስታን ባህ ዜብል በዓላት ዓመትን ኪኾነሎም እዩ፡ እምበኣርሲ ሓቅን ሰላምን ኣፍቅሩ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።