Zechariah 8:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ክትገብሮም ዘለካ ነገራት እዮም። ኩሉ ሰብ ንብጻዩ ሓቂ ይዛረብ፤ ፍርዲ ሓቅን ሰላምን ኣብ ደጌታትኩም ፈጽሙ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምትሠሩት ነገር ይህ ነው፣ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፣ በበር አደባባያችሁም የእውነትንና የሰላምን ፍርድ ፍረዱ፣ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምትሠሩት ነገር ይህ ነው፤ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤ በበር አደባባያችሁም የእውነትንና የሰላምን ፍርድ ፍረዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ የምትሠሩት ነገር ይህ ነው፦ እርስ በእርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ፤ በአደባባያችሁም መግቢያዎች ሐቀኛና ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ኦናዉ ኮሽያዌ ሀዋንታ: እቱ እቱዋና ቱሙዋ ሃሳይተ፤ ህንተ ፕርዳ ጎልያንካ ቱሙዋነ ሳሩዋ አህያ ፕርዳ ፕርድተ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte ootsanaw koshshiyaawe hawantta: ittuu ittuwaanna tumuwaa haasayite; hintte pirddaa golliyaankka tumuwaanne saruwaa ahiyaa pirddaa pirddite; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ooththanaas bessiza miishshati haytantta; intte intte garsan issoy issaara tumu haasayettite; intte dubbushankka tumanne suure pirda pirdite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኦናስ ቤሲዛ ሚሻቲ ሃይታንታ፤ ኢንቴ ኢንቴ ጋርሳን ኢሶይ ኢሳራ ቱሙ ሃሳዬቲቴ፤ ኢንቴ ዱቡሻንካ ቱማኔ ሱሬ ፒርዳ ፒርዲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ኦናዉ ኮሽያባይ ሀይሳ፦ እሶይ እሱዋራ ቱማ ኦደትተ፤ ፕርዳ ዳባባን ቱማነ ሳሩዋ ኤህያ ፕርዳ ፕርድተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte oothanaw koshshiyabay haysa: issoy issuwara tumaa odetite; pirda dabaaban tumaanne saruwa ehiya pirda pirdite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልታደርጓቸው የሚገባችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው፤ እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ፤ በአደባባያችሁም እውነትንና ትክክለኛ ፍርድን አስፍኑ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እናንተ ልታደርጉት የሚገባ ነገር ይህ ነው፦ እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ፤ በፍርድ ሸንጎዎቻችሁ ሰላም የሚገኝበትን እውነተኛ ፍርድ ስጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኽትገብርዎ ዝግብአኩም ነገር እዙይ እዩ፦ ምስ ብፆትኩም ሓቂ ተዘራርቡ፤ ኣብ ባይቶኹምውን ፍርዲ ሓቅን ሰላምን ፍረዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኽትገብርዎ ዚግብኣኩም ነገርሲ እዚ እዩ፡ ነፍሲ ወከፍኩም ነንብጻይኩም ሓቂ ተዛረቡ፡ ኣብ ደጌታትኩም ፍርዲ ሓቅን ሰላምን ፍረዱ። |