Zechariah 8:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፦ ከምቲ ኣቦታትኩም ኪላገጹለይ ኸለዉ፡ ክቐጽዓኩም ዝሓሰብኩ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣነ ግና ኣይተነሳሕኩን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ አባቶቻችሁ እጅግ ባስቈጡኝ ጊዜ ክፉ ለማድረግ እንዳሰብሁ፥ እንዳልተጸጸትሁም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። አባቶቻችሁ እጅግ ባስቈጡኝ ጊዜ ክፉ ለማድረግ እንዳሰብሁ፥ እንዳልተጸጸትሁም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ አባቶቻችሁ እጅግ ባስቈጡኝ ጊዜ ክፉ ለማድረግ እንዳሰብኩ፥ እንዳልተጸጸትኩም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ማይዛ አዎቱ ታና ሀንቀዳ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ቦላን ኢታባ አሀና ጋደ ቃቼዳ ቆፋ ላመናን ኦዳዋዳን፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte mayzza aawotuu taana hank'k'etseedda wode, unttunttu bollan iitabaa ahana gaade k'achcheeda k'ofaa laammennan ootseeddawaadan,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Kase intte aawati tana hanqeththida gishshas tanikka mishay baynda inttena qaxxayana qachchadis» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ካሴ ኢንቴ ኣዋቲ ታና ሃንቄዳ ጊሻስ ታኒካ ሚሻይ ባይንዳ ኢንቴና ቃጻያና ቃቻዲስ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ ማይዛት ታና ይሎይዳ ዎደ ኤንታ ቃይ ባይና ሴራናዉ ቆፋ ቃቻስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte mayzati tana yiloyida wode enta qadhey bayna seeranaw qofa qachas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “አባቶቻችሁ ባስቈጡኝ ጊዜ ያለ አንዳች ሐዘኔታ ጥፋት ላመጣባችሁ እንደ ወሰንሁ፣” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እኔ የሠራዊት አምላክ ይህን ተናግሬአለሁ፤ የቀድሞ አባቶቻችሁ ባስቈጡኝ ጊዜ ባለመራራት ቅጣት ላመጣባችሁ ወሰንኩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎሞ፦ “ኣቦታትኩም ምስ ኣቘጥዑኒ ኽፉእ ከምፅኣሎም ሓሰብኩ፤ ኣይተናሳሕኹንውን፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል አሎ፡ ከምቲ ኣቦታትኩም ምስ ኣቐምጥዑኒ ኽፉእ ክገብሩኩም ዝሐሰብክዎ እሞ ዘይተጠዓስኩሉ፡ ከምኡውን በዘን መዓልትታት እዚኣተን ንዮርሳሌምን ንቤት ይሁዳን ሰናይ ክገብረለን ከም ብሓድሽ ሐሲበ አሎኹ፡ ኣይትፍርሁ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።