Zechariah 8:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ግና ከምቲ ቐዳሞት ንተረፍ እዚ ህዝቢ እዚ ኣይከውንን እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁን ግን እንደ ቀደመው ዘመን በዚህ ሕዝብ ቅሬታ ላይ አልሆንም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁን ግን እንደ ቀደመው ዘመን በዚህ ሕዝብ ቅሬታ ላይ አልሆንም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን ግን እንደ ቀደመው ዘመን በዚህ በቀረው ሕዝብ ላይ አላደርግም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሀእ ታን ሀ አሳፐ አቴዳዋንታ ካሰ ኦዳዋዳን ኦከ። ታን ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin ha"i taani ha asaappe atteedawantta kase ootseeddawaadan ootsikke. Taani Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaa oday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7i qasse ta kase ooththida mala hayssa haan attida dereza bolla ooththike» gi awajjees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢ ቃሴ ታ ካሴ ኦዳ ማላ ሃይሳ ሃን ኣቲዳ ዴሬዛ ቦላ ኦኬ» ጊ ኣዋጄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሀእ ታኒ ሀ አትዳ አሳ ቦላ ካሰ ኦዳይሳዳ ኦከ” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ha77i taani ha attida asaa bolla kase oothidaysada oothike” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁን ግን ቀድሞ እንዳደረግሁት በዚህ በቀረው ሕዝብ ላይ አላደርግም” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን ግን ከዚህ ሕዝብ የተረፉትን እንደ ቀድሞው ጊዜ አላደርግባቸውም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ግና ነቶም ዝተረፉ ህዝበይ፥ ከምቲ በተን ቀዳሞት መዓልቲታት ዝገበርክዎ ኣይገብርን እየ፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 ዘርኢ ሰላም ኪኸውን እዩ፡ ወይኒ ፍሬኣ ኽትህብ እያ፡ ምድሪ ኸአ ብቑላ ኽትህብ፡ ሰማያት ድማ ጠሎም ኪህቡ ነቶም ተረፍ እዚ ህዝቢውን እዚ ኹሉ ኸረስትዮም እየ እምበር፡ ሕጂስ ነቶም ተረፍ እዚ ህዝቢዚ ኸምቲ በተን ቀዳሞት መዓልትታት ዝነብርክዎ ኣይክኾኖምን እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።