Zechariah 7:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ኢሉ ተዛረበ፦ ነፍሲ ወከፍ ንሓዉውን ምሕረትን ርህራሄን ግበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፣ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፣ መበለቲቱንና ደሀ አደጉን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናግሮአል። እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ እርስ በርሳችሁ ደግነትና ርኅራኄ ይኑራችሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ካሰ ሀዋዳን ያጌዳ፤ ‘ቱሙ ፕርዳ ፕርድተ። ህንተ ግዶን እቱ እቶ ኬካተነ ማሮተ ኦተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday kase hawaadan yaageedda; ‹Tumu pirddaa pirddite. Hintte giddon ittuu ittoo keekatetsaanne maarotetsaa ootsite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ubbaafe Wolqqama GODAY, ‹Tumu pirda pirdite; intte garsan issoy issaara maarettitenne issoy issaas qadhettite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ ‹ቱሙ ፒርዳ ፒርዲቴ፤ ኢንቴ ጋርሳን ኢሶይ ኢሳራ ማሬቲቴኔ ኢሶይ ኢሳስ ቃቲቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ካሰ እምዳ ኪታይ፥ ‘ሱረ ፕርዳ ፕርድተ፤ ህንተ እሶይ እሱዋስ ኬሀተነ ማሮተ ኦተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ubbaafe Wolqaama Goday kase immida kiitay, ‘Suure pirdaa pirdite; hinte issoy issuwas keehatethinne maarotethi oothite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘እውነተኛ ፍትሕ አስፍኑ፣ እርስ በርሳችሁ ምሕረትና ርኅራኄን አድርጉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እኔ የሠራዊት አምላክ ለሕዝቤ የሰጠሁት ትእዛዝ ይህ ነበር፤ ‘በትክክል ፍረዱ፥ እርስ በርሳችሁም አንዳችሁ ለሌላው ምሕረትና ርኅራኄን አድርጉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ኢሉ ተዛረበ፦ ‘ሓቀኛ ፍርዲ ፍረዱ፤ ኵልኻትኩም ድማ ነሕዋትኩም ሰናይን ምሕረትን ግበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል አሎ፡ ሓቀኛ ፍርዱ፡ ንሓድሕድኩም ድማ ሰናይን ምሕረትን ግበሩ።