Zechariah 7:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ በላዕኩምን ምስ ሰተኹምን፡ ንርእስኹምዶ ኣይበላዕኩምን ኣይሰተኹምን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በምትበሉበትና በምትጠጡበትስ ጊዜ፥ ለራሳችሁ የምትበሉና የምትጠጡ አይደላችሁምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምትበሉበትና በምትጠጡበትስ ጊዜ፥ ለራሳችሁ የምትበሉና የምትጠጡ አይደላችሁምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስትበሉና ስትጠጡስ፥ የምትበሉትና የምትጠጡት ለራሳችሁ አይደለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ምያ ዎደነ ኡሽያ ዎደ፥ ህንተንቶ ሚታነ ኡሺታ ግደኔ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte miyaa wodenne ushiyaa wode, hinttenttoo miitanne ushiita gidennee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kase intte midayssinne uyidayssi inttes xalla gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሴ ኢንቴ ሚዳይሲኔ ኡዪዳይሲ ኢንቴስ ጻላ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ምያ ዎደነ ኡያ ዎደ ህንተዉ ሜታነ ኡዬታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte miya wodenne uyaa wode hintew meetanne uyeeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ትበሉና ትጠጡ የነበረውስ ለራሳችሁ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በምትበሉበትና በምትጠጡበትስ ጊዜ የምትበሉትና የምትጠጡት ለራሳችሁ ብቻ አልነበረምን?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ትበልዑን ትሰትዩን ዝነበርኩምስ፥ ንርእስኹምዶ ኣይኮነን ትበልዑን ትሰትዩን ዝነበርኩም?’ ”
Amharic Tigrinya 2011 ምስ እትበልዑን እትሰትዩን፡