Zechariah 6:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ጸዊዑ ተዛረበኒ እሞ፡ እንሆ፡ እቶም ናብ ሰሜናዊት ሃገር ዚግዕዙ፡ ኣብ ሰሜናዊት ሃገር ንመንፈሰይ ስቕ ኣቢሎምዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጮኾም፦ እነሆ፥ ወደ ሰሜን ምድር የሚወጡት እነርሱ መንፈሴን በሰሜን ምድር ላይ አሳርፈዋል ብሎ ተናገረኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጮኾም። እነሆ፥ ወደ ሰሜን ምድር የሚወጡት እነርሱ መንፈሴን በሰሜን ምድር ላይ አሳርፈዋል ብሎ ተናገረኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ጮኾ፦ “እነሆ፥ ወደ ሰሜን ምድር የሚወጡት እነርሱ መንፈሴን በሰሜን ምድር ላይ አሳርፈዋል” በማለት ተናገረኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኪታንቻይ ባረ ቃላ ቁ ኦ ታኮ ዋሲደ፥ “በአ፥ ሁጲሳ ባጋ ቢታ ቤዳ ፓራቱ ባረንቱ ቤዳ ሁጲሳ ባጋ ጋድያን ጾሳ አያና ሸምፕሴድኖ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, kiitanchchay bare k'aalaa d'ok'k'u ootsi taakko waassiide, «Be'a, huup'issa bagga biittaa beedda paratuu barenttu beedda huup'issa bagga gadiyaan S'oossaa Ayaanaa shemppisseeddino» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka kiitanchchazi taas, «Pudeha bagga dereta bida parati ta ayana shempisida» giidi ba qaala dhoqqu histti yootides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ኪታንቻዚ ታስ፥ «ፑዴሃ ባጋ ዴሬታ ቢዳ ፓራቲ ታ ኣያና ሼምፒሲዳ» ጊዲ ባ ቃላ ቁ ሂስቲ ዮቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ኪታንቾይ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ “ሄኮ፥ ፑደሀ ባጋ ቢታ ብዳ ፓራት ታ አያና ሄ ቢታን ሸምፕስዶሶና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, kiitanchoy ba qaala dhoqu oothidi, “Heko, pudeha bagga biitta bida parati ta Ayyaana he biittan shempisidosona” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ጮኾ እንዲህ አለኝ፤ “እነሆ፤ ወደ ሰሜን አገር የሚወጡት፣ መንፈሴን በሰሜን ምድር አሳርፈውታል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ መልአኩ “ወደ ሰሜን አገሮች የሄዱት ፈረሶች የእግዚአብሔርን ቊጣ እንዲበርድ አደረጉ” ሲል ወደ እኔ ጮኸ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብኡ ዓው ኢሉ “እንሆ እቶም ናብ ሃገር ሰሜን ዝወፁ፥ ንመንፈሰይ ኣብ ምድሪ ሰሜን ኣዕሪፎምዎ” በለኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንሱ ጸወዓኒ እሞ፡ እንህ፡ እቶም ናብ ሃገር ሰሜን ኣቢልሎ ዝወጹ፡ ኣብ ሃገር ሰሜን ምመፈስሰ ኣህድኡ፡ ኢሉ ተዛረቦም። |