Zechariah 6:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ነቲ እተዛረበኒ መልኣኽ፡ እዚ እንታይ እዩ ጐይታይ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረውም መልአክ መልሼ፦ ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ ምንድር ናቸው? አልሁት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረውም መልአክ መልሼ። ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ ምንድር ናቸው? አልሁት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረውም መልአክ መልሼ፦ “ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ ምንድን ናቸው?” አልኩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ታናና ሃሳይያ ኪታንቻ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ሀዋንቱ አዬ?” ያጋደ ኦቻድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani taananna haasayiyaa kiitanchchaa, «Ta godaw, hawanttu ayee?» yaagaade oochchaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tanikka tanara haasayza kiitanchchaza, «Ta godawu! Haytanti aazee?» ga oychchadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒካ ታናራ ሃሳይዛ ኪታንቻዛ፥ «ታ ጎዳዉ! ሃይታንቲ ኣዜ?» ጋ ኦይቻዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኪታንቹዋኮ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ሀይሳቲ አይቤ?” ያጋዳ ኦይቻስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani kiitanchuwako, “Ta godaw, haysati aybee?” yaagada oychas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔም ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረውን መልአክ፣ “ጌታዬ ሆይ፤ እነዚህ ምንድን ናቸው?” አልሁት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረውንም መልአክ “ጌታዬ እነዚህ ሠረገሎች የምን ምሳሌ ናቸው?” ብዬ ጠየቅሁት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ኸዓ ነቲ ምሳይ ዝዛረብ ዝነበረ መልኣኽ “ኦ ጐይታይ፥ እዚኣቶምከ እንታይ እዮም?” በልክዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸአ ነቲ ዚዛረበኒ ዝነበር መልኣኽ፡ ጐይታየ፡ እዚእቶምሲ እንታይ እዮም፡ ኢለ መለስኩሉ።