Zechariah 6:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ርሑቕ ዘለዉ ድማ መጺኦም ቤተ መቕደስ የሆዋ ክሰርሑ እዮም፣ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ናባኻትኩም ከም ዝለኣኸኒ ድማ ክትፈልጡ ኢኹም። ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብትግሃት እንተ ሰሚዕካዮ ድማ እዚ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሩቅም ያሉት መጥተው የእግዚአብሔርን መቅደስ ይሠራሉ፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቃችሁ ብትሰሙ ይህ ይሆናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሩቅም ያሉት መጥተው የእግዚአብሔርን መቅደስ ይሠራሉ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቃችሁ ብትሰሙ ይህ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሩቅ ያሉትም መጥተው የጌታን መቅደስ ይሠራሉ፤ የሠራዊት ጌታም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። የአምላካችሁንም የጌታን ቃል በእውነት ብትታዘዙ ይህ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ሃኮ ሳን ደእያዋንቱ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኬጺደ ማዳናዉ ያና። ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይካ ታና ህንተኮ ኪቴዳዋ ህንተ ሄዋን ኤራና። መና ጎዳዉ፥ ህንተ ጾሳዉ፥ ህንተ ፖሎ አዛዘቶፐ፥ ሄዌ ሀናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode haako san de'iyaawanttu Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa kees's'iide maaddanaw yaana. Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaykka taana hinttekko kiitteeddawaa hintte hewan erana. Med'inaa Godaw, hintte S'oossaw, hintte polo azazettooppe, hewe hanana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heyti haahon dizayti yiidi GODAA Keeththay keexettishin istta ooson maaddana; intteka tana Ubbaafe Wolqqama GODAY kiittidayssa erana. GODAA intte Xoossaas intte wozinappe azazettiko hessi wuri inttes hanana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄይቲ ሃሆን ዲዛይቲ ዪዲ ጎዳ ኬይ ኬጼቲሺን ኢስታ ኦሶን ማዳና፤ ኢንቴካ ታና ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ ኪቲዳይሳ ኤራና። ጎዳ ኢንቴ ጾሳስ ኢንቴ ዎዚናፔ ኣዛዜቲኮ ሄሲ ዉሪ ኢንቴስ ሃናና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ሃሆ በሳን ደእያ አሳት ጎዳ ኬ ኬፅድ ማዳናዉ ያና። ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ታና ህንተኮ ኪትዳይሳ ህንተ ሄሳን ኤራና። ጎዳስ፥ ህንተ ፆሳስ ህንተ ፖሎ ኪተትኮ ሄስ ሀናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode haaho bessan de7iya asati Godaa keetha keexidi maaddanaw yaana. Ubbaafe Wolqaama Goday tana hinteko kiittidaysa hinte hessan erana. Godaas, hinte Xoossaas hinte polo kiitetiko hessi hanana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚያ በሩቅ ያሉት መጥተው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሲሠራ ያግዛሉ፤ እናንተም እግዚአብሔር ጸባኦት እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር በጥንቃቄ ብትታዘዙ ይህ ይሆናል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ በሩቅ የሚኖሩ ሰዎች የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሲታደስ ለመርዳት ይመጣሉ። ቤተ መቅደሱ በታደሰ ጊዜ እኔን ወደ እናንተ የላከኝ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር መሆኑን ታውቃላችሁ። ይህም ሁሉ የሚፈጸመው ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ ቃል ፍጹም ታዛዦች የሆናችሁ እንደ ሆነ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣብ ርሑቕ ዘለዉ ኽመፁ፥ ቤተ መቕደስ እግዚኣብሄር ድማ ኽሰርሑ እዮም፤ ንስኻትኩምውን ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር፥ ናባኻትኩም ከም ዝለኣኸኒ ኽትፈልጡ ኢኹም። ንቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ተጠንቂቕኩም እንተ ተኣዚዝኩም እዙይ ክኸውን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣብ ርሑቕ ዘለው ኺመጽ ኣብ መቕደስ እግዚኣብሄር ከአ ክሰርሑ እዮም ንስኻትኩም ድማ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ናባኻትኩም ከም ዝለአኽኒ ኽትፍፈጡ ኢኹም። ንቲ ድህይ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ተጥንቂቕክም እንተ ሰማኩም፡ እዚ ኪኸውን እዩ።