Zechariah 6:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ተዛረቦ እሞ በሎ፦ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ እቲ ሉጥ ዚብሃል ሰብኣይ እንሆ። ካብ ስፍራኡ ዓብዩ ቤተ መቕደስ እግዚኣብሄር ኪሃንጽ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ስሙ ቍጥቋጥ የሚባል ሰው በስፍራው ይበቅላል፥ የእግዚአብሔርንም መቅደስ ይሠራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም በለው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ስሙ ቍጥቋጥ የሚባል ሰው በስፍራው ይበቅላል፥ የእግዚአብሔርንም መቅደስ ይሠራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ስሙ ቁጥቋጥ የሚባል ሰው በስፍራው ይበቅላል፥ የጌታንም መቅደስ ይሠራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ፥ ‘ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በአ፥ አ ሱንይ ታሽያ ጌተትያ እት ብታኒ ባረ ደእያ ሳን ድጫና፤ እ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ዛር ኬጻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw, ‹Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Be'a, Aa suntsay Tashiyaa geetettiyaa itti bitanii bare de'iyaa saan dic'c'ana; I Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa zaari kees's'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni izas, «Ubbaafe Wolqqama GODAY, ‹Iza sunththay Hagga› geetettidayssi hayssa; izikka ba dizason daayana; izi GODAA keeth zaaridi keexxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ኢዛስ፥ «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ ‹ኢዛ ሱንይ ሃጋ› ጌቴቲዳይሲ ሃይሳ፤ ኢዚካ ባ ዲዛሶን ዳያና፤ ኢዚ ጎዳ ኬ ዛሪዲ ኬጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ እያዉ ኦዳ፦ ሄኮ፥ ታሸይ ባ በሳን ዳያ ግሾነ እ ፆሳ ኬ ኬፅያ ግሾ፥ እያ ሱንይ ‘ታሸ ጌተትዳ አደይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqaama Goday haysada yaagees gada iyaw oda: heko, tashey ba bessan daaya gishonne I xoossa keetha keexiya gisho, iya sunthay ‘Tashe geetetida addey haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእርሱም እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘እነሆ፤ ስሙ ቅርንጫፍ የተባለው ሰው ይህ ነው፤ እርሱም በቦታው ይንሰራፋል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ይሠራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፦ ‘ቅርንጫፉ በቦታው ስለሚስፋፋ ቅርንጫፍ የሚባል ስም ያለው ይህ ሰው ነው። ባለበት ስፍራ በቅሎ ገናና ይሆናል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ እንደገና ይሠራል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእኡውን ከምዙይ በሎ፦ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘እንሆ ስሙ ቘጥቋጥ ዝተብሃለ ሰብ፥ ኣብ ቦታኡ ኽበቍል እዩ፤ ቤተ መቕደስ እግዚኣብሄርውን ክሰርሕ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ግዚኣብህር ጐይታ ሰርዊት ከምዚ ይብል አሎ፡ ኢልካውን ተዛረቦ፡ እቲ ጨንፈር ዝስሙ ሰብኣይ እንሆ ንሱ ኻብ ቦታእ ኺጭንፍር፡ መቕደስ እግዚኣብሄር ድማ ክሀንጽ እይ።