Zechariah 6:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ብሩርን ወርቅን ወሲድካ ኣኽሊል ሰሪሕካ ኣብ ርእሲ እያሱ ወዲ ዮሴዴክ ሊቀ ኻህናት ኣንብቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብርንና ወርቅን ከእነርሱ ውሰድ፥ አክሊሎችንም ሥራ፣ በታላቁም ካህን በኢዮሴዴቅ ልጅ በኢያሱ ራስ ላይ ድፋቸው፥ እንዲህም በለው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብርንና ወርቅን ከእነርሱ ውሰድ፥ አክሊሎችንም ሥራ፤ በታላቁም ካህን በኢዮሴዴቅ ልጅ በኢያሱ ራስ ላይ ድፋቸው፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ብርንና ወርቅን ከእነርሱ ውሰድ፥ አክሊሎችንም ሥራ፤ በሊቀ ካህኑ በኢዮሴዴቅ ልጅ በኢያሱ ራስ ላይ ድፋቸው፤ እንዲህም በለው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ አኬዳ ብራፐነ ዎርቃፐ ካላቻ መ፤ እዮጸዴቃ ናኣ፥ ቄስያ ኡባቱ ካፑዋ ኢያሱ ሁጲያን ዎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe akkeedda biraappenne work'k'aappe kallachchaa med'd'a; Iyos'edeek'a na'aa, k'eesiyaa ubbatuu kaappuwaa Iyyaasu huup'iyaan wotsa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti immida birappenne worqqafe kallachcha medhdhada Iyosaadoqe naa qeeseta halaqa Iyaaso hu7en goxxa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኢሚዳ ቢራፔኔ ዎርቃፌ ካላቻ ሜዳ ኢዮሳዶቄ ና ቄሴታ ሃላቃ ኢያሶ ሁኤን ጎጻ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ኤክዳ ብራፐነ ዎርቃፈ ካላቻ መዳ እዮሳደቃ ናኣ፥ ካህነ ሀላቃ እያሱ ሁጰን ዎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe ekida birapenne worqafe kallacha medhada Iyosadeqa na7aa, kahine halaqaa Iyyasu huuphen wotha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወርቁንና ብሩን ወስደህ አክሊል ሥራ፤ በኢዮሴዴቅ ልጅ በሊቀ ካህኑ በኢያሱ ራስ ላይም አድርገው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱ ከሰጡት ብርና ወርቅ ዘውድ ሠርተህ በሊቀ ካህናቱ በኢዮሴዴቅ ልጅ በኢያሱ ራስ ላይ ድፋለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ወርቅን ብሩርን ወሲድካ ድማ ኣኽሊላት ስራሕሞ፥ ኣብ ርእሲ እቲ ዓብዪ ካህን ኢያሱ ወዲ ዮሴዴቅ ድፍኣዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ብሩርን ወርቅን ውሰድ እሞ ኣኽሊላት ስራሕ፡ ኣብ ርእሲ እቲ ሊቀ ኻህናት እያሱ ወድ የህጻዳቅ ድም ድፍኣል።