Zechariah 5:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በለኒ፡ እዚ ኣብ ልዕሊ ብዘላ ምድሪ ዚወጽእ መርገም እዩ። ከመይሲ ዝሰረቐ፡ ከም ኣገላልጻኡ፡ ከምቲ ኣብዚ ሸነኽ እዚ ኺጸንት እዩ፤ ዝመሓለ ድማ ከምቲ ኣብቲ ካልእ ወገን ዘሎ ብኡ መሰረት ክጸንት ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንዲህም አለኝ፦ ይህ በምድር ፊት ሁሉ ላይ የሚወጣው እርግማን ነው፣ የሚሰርቅ ሁሉ በእርሱ ላይ በዚህ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል፥ በሐሰት የሚምልም ሁሉ በእርሱ ላይ በዚያ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም አለኝ። ይህ በምድር ፊት ሁሉ ላይ የሚወጣው እርግማን ነው፤ የሚሰርቅ ሁሉ በእርሱ ላይ በዚህ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል፥ በሐሰት የሚምልም ሁሉ በእርሱ ላይ በዚያ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም እንዲህ አለኝ፦ “ይህ በምድር ፊት ሁሉ ላይ የሚወጣው እርግማን ነው፤ የሚሰርቅና በሐሰት የሚምልም ሁሉ በእዚህ ላይ እንደተጻፈው ይጠፋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀ ጻ ማጻፋ ግዶን ደእያዌ ቢታ ኡባ ቦላን ይያ ሸቃ። ሄ ማጻፋን እት ባጋና፥ ‘ዉእያ ኡባይ ጋድያፐ ያና’ ያግያዌ ጻፈቴዳ፤ ቃይ የንኮ ባጋና፥ ‘ዎርዱዋን ጫቂያ ኡባይ ያና’ ያግያዌ ጻፈቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I taana hawaadan yaageedda; «Ha s'aatsa mas'aafaa giddon de'iyaawe biittaa ubbaa bollan yiyaa shek'k'aa. He mas'aafan itti baggana, ‹Wuu"iyaa ubbay gadiyaappe d'ayana› yaagiyaawe s'aafetteedda; k'ay yenkko baggana, ‹Wordduwaan c'aak'k'iyaa ubbay d'ayana› yaagiyaawe s'aafetteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izikka taas, «Ha xaaththa maxaafa giddon biitta ubbaa bolla yaana qanggeththi xaafeti uttides; he maxaafan issi baggara, ‹Kayso ubbay biitta bollafe dhayana› geetetti xaafettides; qasseka hankko baggara, ‹Wordo caaqqiza ubbay dhayana› geetetti xaafettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ታስ፥ «ሃ ጻ ማጻፋ ጊዶን ቢታ ኡባ ቦላ ያና ቃንጌ ጻፌቲ ኡቲዴስ፤ ሄ ማጻፋን ኢሲ ባጋራ፥ ‹ካይሶ ኡባይ ቢታ ቦላፌ ያና› ጌቴቲ ጻፌቲዴስ፤ ቃሴካ ሃንኮ ባጋራ፥ ‹ዎርዶ ጫቂዛ ኡባይ ያና› ጌቴቲ ጻፌቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታኮ፥ “ሀ ፃ ማፃፋ ግዶን ቢታ ኡባ ቦላ ያና ባደይ ፃፈትስ። ሄ ማፃፋን እስ ባጋራ፥ ‘ካይሶ ኡባይ ቢታፈ ያና’፤ ቃስ ሀንኮ ባጋራ፥ ‘ዎርዶን ጫቅያ ኡባይ ያና’ ግያ ፁፈይ ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I taako, “Ha xaatha maxaafaa giddon biitta ubbaa bolla yaana baadethay xaafetis. He maxaafan issi baggara, ‘Kayso ubbay biittafe dhayana’; qassi hanko baggara, ‘Wordon caaqiya ubbay dhayana’ giya xuufey xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ይህ በምድር ሁሉ ላይ የሚወጣ ርግማን ነው፤ በአንደኛው በኩል እንደ ተጻፈው የሚሰርቅ ሁሉ ይጠፋል፤ በሌላው በኩል ደግሞ እንደ ተጻፈው በሐሰት የሚምል ሁሉ ይጠፋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም እንዲህ አለኝ፦ “የተጠቀለለው መጽሐፍ በውስጡ በምድሪቱ ሁሉ ላይ የሚመጣው ርግማን ተጽፎበታል፤ የተጠቀለለው መጽሐፍ በአንድ በኩል ‘ሌባ ሁሉ ከምድር ይወገዳል’ የሚል ሲሆን፥ በሌላ በኩል ‘በመሐላ ሐሰት የሚናገር ሁሉ ይጠፋል’ ይላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ “እዙይ እቲ ኣብ ኵላ ገፅ ምድሪ ዝወፅእ መርገም እዩ፦ ኵሉ ዝሰርቕ፥ ብመጠን እቲ ኣብ ሓደ ገፅ ዝተፅሓፈ ኽድምሰስ እዩ፤ ብሓሰት ዝምሕል ከዓ፥ ከምቲ ኣብቲ ሓደ ገፅ ዝተፅሓፈ ክድምሰስ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኽአ በለኒ ዚሰርቕ ዘበለ ኽሉ ብመጠን ቲ ኣብት ኣደ ገጽ ተጽሒፉ ዘሎ ኺድምስስ፡ ብሓሶት ዚምሕል ዘበለ ኹሉ ኸኣ ብመጠን እቲ ኣብቲ ሐደ ገጽ ተጻሒፉ ዘል ኺድምሰስ እዩ እሞ እዚ እቲ ኣብ ዝባን ኩላ ምድሪ ዚወጽእ ምርገም እዩ።