Zechariah 4:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ መሊሱ ተዛረበኒ፡ እዚ ቃል እግዚኣብሄር ንዘሩባቤል እዩ፡ ብመንፈሰይ እምበር፡ ብሓይሊ ወይ ብሓይሊ ኣይኰነን፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መልሶም፦ ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፦ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መልሶም። ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም መልሶ፦ “ለዘሩባቤል የተባለው የጌታ ቃል ይህ ነው፦ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ እ፥ “ዛሩባቤላዉ መና ጎዳይ ኦዴዳ ቃላይ ሀዋ፤ ‘ታ አያናናፐ አትና፥ ዎልቃን ዎይ ምኖተን ግደና። ታን ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka I, «Zarubaabeelaw Med'inaa Goday odeedda k'aalay hawaa; ‹Ta Ayyaanaanappe attina, wolk'k'an woy minotetsan gidenna. Taani Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaa oday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka, «GODAY Zerubaabeles yootida qaalay hayssa, ‹Ta ayananpe attiin wolqqaninne minoteththan gidenna› gees Ubbaafe Wolqqama GODAY. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ፥ «ጎዳይ ዜሩባቤሌስ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳ፥ ‹ታ ኣያናንፔ ኣቲን ዎልቃኒኔ ሚኖቴን ጊዴና› ጌስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ታኮ፥ “ዛሩባበላስ ጎዳይ ኦድዳ ቃላይ ሀይሳ፤ ‘ታ አያናናፐ አትሽን፥ ዎልቃን ዎይኮ ምኖተን ግደና’ ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I taako, “Zarubaabelas Goday odida qaalay haysa; ‘Ta Ayyaananape attishin, wolqan woyko minotethan gidenna’ yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “ለዘሩባቤል የተላከው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ ‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለዘሩባቤል እንዳስታወቀው መልአኩ የነገረኝ የሠራዊት አምላክ ቃል ይህ ነው፤ “ድል የምትነሣው በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሊሱ “ንዘሩባቤል፥ ዝተብሃሎ ቓል እግዚኣብሄር እዙይ እዩ፦ ብመንፈሰይ እምበር፥ ብሓይልን ብብርተዐን ኣይኮነን፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንሱ መለሰ፡ እዚ እቲ ንዘሩባቤል ዚኸውን ቃል እግዚኣብሄር እዩ፡ ብመንፈሰይ እምበር፡ ብኽእለትን ብሓይልን ኣይኮነን፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። ኣታ ዓብዩ ኸረን፡ መን ኢኻ፡ ኣብ ቅድሚ ዙሩባቤል ጎልግሎ ክትከውን ኢኻ። ጸጋ ጸጋ ንእኡ፡ እናተባህለ ኺጭደር ከሎ ነቲ እምኒ ርእሲ ኸውጽኦ እዩ፡ ኢሉ ነገረኒ። |