Zechariah 4:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በለ፦ እዚኣቶም እቶም ምስ እግዚኣብሄር ብዘላ ምድሪ ዚቘሙ ክልተ ቅቡኣት እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱም፦ በምድር ሁሉ ጌታ አጠገብ የቆሙት ሁለቱ የተቀቡት እነዚህ ናቸው አለኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። በምድር ሁሉ ጌታ አጠገብ የቆሙት ሁለቱ የተቀቡት እነዚህ ናቸው አለኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም፦ “በምድር ሁሉ ጌታ አጠገብ የቆሙት ሁለቱ የተቀቡት እነዚህ ናቸው” አለኝ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ዛሪደ፥ “ሀዋንቱ ሳኣ ኡባ ጎዳዉ ኦያ፥ ላኡ ኦከቴዳ አሳቱዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I zaariide, «Hawanttu sa'aa ubbaa Godaw ootsiyaa, laa"u oketteedda asatuwaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi qasseka, «Hayti nam7ati medheteththa ubbaa Goda sinththan ooththana tiyettida asata» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ቃሴካ፥ «ሃይቲ ናምኣቲ ሜቴ ኡባ ጎዳ ሲንን ኦና ቲዬቲዳ ኣሳታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ዛሪድ፥ “ሀይሳቲ ሳአ ኡባ ጎዳስ ኦያ ናምኡ ትየትዳ አሳታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I zaaridi, “Haysati sa7a ubbaa Godaas oothiya nam7u tiyetida asata” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም፣ “እነዚህ ሁለቱ የምድርን ሁሉ ጌታ ለማገልገል የተቀቡ ናቸው” አለኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም “እነዚህ እግዚአብሔር የቀባቸውና በምድር ሁሉ ጌታ ፊት ቆመው የሚያገለግሉ ሁለቱ ሰዎች ናቸው” አለኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ንሱ “እዚኣቶም ኣብ ጥቓ እቲ ጐይታ ዅላ ምድሪ ዝቖሙ ኽልተ ቕቡኣት እዮም” በለኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንስ፡ እዚኣቶምሲ እቶም ክልተ ኣብ ጥቕ እቲ ጐይታ ኡላ ምድሪ ዚቖሙ ደቅ ዘይቲ እዮም፡ በለ።