Zechariah 4:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሊሰ ድማ፡ እዞም ክልተ ጨናፍር ኣውሊዕ ብኽልተ ሻምብቆታት ወርቂ ዘይቲ ወርቂ ካብ ገዛእ ርእሶም ባዶ ዝገብሩ እንታይ እዮም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁለተኛም መልሼ፦ በሁለቱ የወርቅ ቧንቧዎች አጠገብ ሆነው የወርቁን ዘይት የሚያፈስሱ እነዚህ ሁለት የወይራ ቅርንጫፎች ምንድር ናቸው? አልሁት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁለተኛም መልሼ። በሁለቱ የወርቅ ቧንቧዎች አጠገብ ሆነው የወርቁን ዘይት የሚያፈስሱ እነዚህ ሁለት የወይራ ቅርንጫፎች ምንድር ናቸው? አልሁት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሁለተኛ ጊዜም፦ “በሁለቱ የወርቅ ቧንቧዎች አጠገብ የወርቅ ዘይት የሚያፈሱት እነዚህ ሁለት የወይራ ቅርንጫፎች ምንድን ናቸው?” አልኩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ላኤንዋካ፥ “ሀ ዛይቲ ኡንቱንቱፐ ጎግያ ላኡ ዎርቃ ቦምባቱዋ ማታን ደእያ ላኡ ዎጋራ ታሸቱካ አዬ?” ያጋደ ኦቻድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani laa"entsuwaakka, «Ha zayitii unttunttuppe goggiyaa laa"u work'k'aa bombbatuwaa matan de'iyaa laa"u wogaraa tashetuukka ayee?» yaagaade oochchaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka, «Nam7u worqqa bombata achchan wogara zaytey isttafe gukkiza nam7u bombata matan diza nam7u wogara haggati aazee?» ga oychchadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ፥ «ናምኡ ዎርቃ ቦምባታ ኣቻን ዎጋራ ዛይቴይ ኢስታፌ ጉኪዛ ናምኡ ቦምባታ ማታን ዲዛ ናምኡ ዎጋራ ሃጋቲ ኣዜ?» ጋ ኦይቻዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጉጃዳካ፥ “ዛይተይ ኤንታፈ ጎግያ ናምኡ ዎርቃ ፒቀታ ማታን ደእያ ናምኡ ሻማሆ ም ታሸት አይቤ?” ያጋዳ ኦይቻስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gujadaka, “Zaytey entafe goggiya nam7u worqa piiqeta matan de7iya nam7u shamaho mitha tasheti aybee?” yaagada oychas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደ ገናም፣ “በሁለቱ የወርቅ ቧንቧዎች አጠገብ የወርቅ ዘይት የሚያፈስሱት እነዚህ ሁለት የወይራ ቅርንጫፎች ምንድን ናቸው?” አልሁት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የወይራው ዘይት ከሚፈስስባቸው ከሁለቱ የወርቅ ቧንቧዎች አጠገብ ያሉትስ ሁለቱ የወይራ ዛፍ ቅርንጫፎች የምን ምሳሌዎች ናቸው?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደጊመውን “እቶም ኣብ ጥቓ እቶም ክልተ ሻምበቆታት ወርቂ፥ ዘይቲ ዘውሕዙ ኽልተ ጨናፍር ኣውሊዕኸ እንታይ እዮም?” በልክዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ካልኣይ ጊዜውን፡ እዞም ኣብ ጥቓ እት ወርቅ ዚውሕዞ መውሓዝ ውርቂ ዘለው ኽልተ አንፈር ኣውሊካ ንታይ እዮም፡ ኢለ መልስኩል።