Zechariah 4:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንመዓልቲ ንኣሽቱ ነገራት መን እዩ ዝነዓቕ፧ ንሳቶም ክሕጐሱን ነቲ ኣብ ኢድ ዘሩባቤል ዘሎ መትሓዚ ምስዞም ሸውዓተ ክርእይዎን እዮም። ኣብ ብዘላ ምድሪ ዚጐያ ኣዒንቲ እግዚኣብሄር እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፣ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዚህን የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን አይተው ይደሰታሉ። “እነዚህ ሰባቱም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የጌታ ዐይኖች ናቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ጉ ዶመ ካያ ኦናነ ግዶፐ ዛሩባቤላ ኩሽያን ቱምቢያ በኤዳ ዎደ ናሸታና፤ ሀዋንቱ ላፑን ጾምፐቱ ቢታ ኡባ ዩዪደ ጼልያ መና ጎዳ አይፈቱዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha guutsaa doometsaa kad'iyaa oonanne gidooppe Zarubaabeela kushiyan tumbbiyaa be'eedda wode nashettana; Hawanttu laappun s'omppetuu biittaa ubbaa yuuyyiide s'eelliyaa Med'inaa Godaa ayifetuwaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Guuththa miishshati haniza gallassi kadhiday oonee? Asay Zerubaabele kushen tumbe be7idi ufayettana; heyti laappun xomppeta istta bolla woththiza laappun ballati alame bolla yuuyi xeelliza GODAA ayfeta.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጉ ሚሻቲ ሃኒዛ ጋላሲ ካዳይ ኦኔ? ኣሳይ ዜሩባቤሌ ኩሼን ቱምቤ ቤኢዲ ኡፋዬታና፤ ሄይቲ ላፑን ጾምፔታ ኢስታ ቦላ ዎዛ ላፑን ባላቲ ኣላሜ ቦላ ዩዪ ጼሊዛ ጎዳ ኣይፌታ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ጉ ዶመ ካያ ኦንካ ጉየፐ ኡፋይታና፤ ኤንቲ ዛሩባበላ ኩሸን ቱምብያ በአና። ሀይሳቲ ላፑን ፆምፐት ቢታ ኡባ ዩይድ ፄልያ ጎዳ አይፈታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha guutha doomethaa kadhiya oonika guyepe ufaytana; enti Zarubaabela kushen tumbiya be7ana. Haysati laapun xompeti biitta ubbaa yuuyidi xeelliya Godaa ayfeta” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? ሰዎች በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ሲያዩ ይደሰታሉ። “እነዚህ ሰባቱ በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዐይኖች ናቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ትንሽ ነገር የሚደረግበትን ቀን የናቀ ቱምቢውን በዘሩባቤል እጅ ሲያይ ይደሰታል፤ እነዚህ ሰባቱ መቅረዞች ዓለምን የሚያካልሉ የእግዚአብሔር ዐይኖች ናቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንመዓልቲ ኣናእሽቲ ነገር ዝንዕቕ መን እዩ? ኣብ ኢድ ዘሩባቤል ዘላ መለክዒት መንደቕ እንትሪኡ ክሕጐሱ እዮም፤ እዞም ሸውዓተ እዚኣቶም ከዓ፥ ኣብ ኵሉ ምድሪ ዝዘዋወሩ ኣዒንቲ እግዚኣብሄር እዮም።”
Amharic Tigrinya 2011 ንመዓልቲ ናኣሽቱ ነገር ዚንዕቕ መን እዩ፡ እዘን ሾብዓተ ንኹላ ምድሪ ዚዞራ ኣዒንቲ እግዚኣብሄር ነታ ኣብ ኢድ ዙሩባቤል ዘላ መለክዒት መንደቕ ተሐጎሰን ኪርእያኣ እየን።