Zechariah 3:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦ እያሱ፡ ሊቀ ኻህናት፡ ንስኻን እቶም ኣብ ቅድሜኻ ተቐሚጦም ዘለዉ ብጾትካን፡ እንሆ፡ ባርያይ ቡቕሊ ኸውጽኦ እየ እሞ፡ ዝግረሙ ሰባት እዮም እሞ፡ ሕጂ ስምዓዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ታላቁ ካህን ኢያሱ ሆይ፥ ስማ፣ በፊትህም የሚቀመጡት ባልንጀሮች ለምልክት የሚሆኑ ሰዎች ናቸውና ይስሙ፣ እነሆ፥ እኔ ባሪያዬን ቍጥቋጥ አወጣለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ታላቁ ካህን ኢያሱ ሆይ፥ ስማ፤ በፊትህም የሚቀመጡት ባልንጀሮችህ ለምልክት የሚሆኑ ሰዎች ናቸውና ይስሙ፤ እነሆ፥ እኔ ባሪያዬን ቍጥቋጥ አወጣለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሊቀ ካህን ኢያሱ ሆይ፥ ስማ! በፊትህም የሚቀመጡት ባልንጀሮችህ ለሚመጣው ነገር ምልክት የሚሆኑ ሰዎች ናቸውና ይስሙ! እነሆ፥ እኔ አገልጋዬን ቁጥቋጡን አወጣለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ነኖ ቄስያ ኡባቱዋ ካፑዋ ኢያሱ፥ ሀዋ ስሳ! ስንና ያና ኬካባዉ ማላታ ግድያ ኔናና ኦያዋንቱካ ሀዋ ስስኖ! ታን ታሽያ ጌተትያ ታ ቆማ አሀና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Nenoo k'eesiyaa ubbatuwaa kaappuwaa Iyyaasuu, hawaa sisa! Sintsanna yaana keekabaw malaataa gidiyaa neenana ootsiyaawanttukka hawaa sisino! Taani Tashiyaa geetettiyaa ta k'oomaa ahana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso qeeseta halaqa Iyaaso siya! Ne matan nena ooththi maaddizayti buro sinththafe hanana lo7o malata gidida gishshas isttika siyetto; hekko tani buro purcciza ta aylleza ehana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ቄሴታ ሃላቃ ኢያሶ ሲያ! ኔ ማታን ኔና ኦ ማዲዛይቲ ቡሮ ሲንፌ ሃናና ሎኦ ማላታ ጊዲዳ ጊሻስ ኢስቲካ ሲዬቶ፤ ሄኮ ታኒ ቡሮ ፑርጪዛ ታ ኣይሌዛ ኤሃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነ ሀላቃ እያሱ፥ ሀይሳ ስአ! ስንራ ያና ሎኦባስ ማላታ ግድዳይሳትነ ኔራ ኦይሳት ሀይሳ ስኦ! ታኒ፥ ‘ታሸ’ ጌተትያ ታ አይልያ ኤሀና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahine halaqa Iyyasu, haysa si7a! Sinthara yaana lo77obaas malaata gididaysatinne neera ootheysati haysa si7o! Taani, ‘Tashe’ geetetiya ta aylliya ehana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ሊቀ ካህኑ ኢያሱ ሆይ፤ ስማ፤ በፊትህ የሚቀመጡትም ረዳቶችህ ገና ወደ ፊት ለሚመጡት ምልክት የሚሆኑ ሰዎች ናቸውና ይስሙ፤ እነሆ፤ ባሪያዬን ቍጥቋጡን አመጣለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሊቀ ካህናት ኢያሱ ሆይ! ይህን ስማ፤ እናንተም ከእርሱ ጋር በክህነት የምታገለግሉና ወደ ፊት ለሚሆነው መልካም ነገር ምልክት የምትሆኑ ይህን አድምጡ፤ ‘ቅርንጫፍ’ ተብሎ የሚጠራውን አገልጋዬን ወደ ፊት እልካለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣርከስ፥ ኣታ ዓብዪ ካህን ኢያሱ፥ ስማዕ፤ እቶም ኣብ ቅድሜኻ ዝቕመጡ ብፆትካውን፥ ንሳቶም ንምልክት ዝኾኑ ሰባት እዮም እሞ ይስምዑ፤ እንሆ፥ ኣነ ንባርያይ ቈጥቋጥ ከውፅእ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣርሲ፡ ኣታ እያሱ ሊቀ ኻህናት፡ ንስኻን እቶም ኣብ ቅድሜኻ ተቐሚጦም ዘለው ብጾትካን፡ ንሳቶም ንትእምርቲ ዚኾኑ ሰባት እዮም እሞ፡ ስማዕ፡ እንሆ፡ ኣነ ነቲ ባርያይ፡ እቲ ጨንፈር፡ ከምጽኦ እየ።