Zechariah 2:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ብጽሒት ይሁዳ ኣብታ ቅድስቲ ምድሪ ኺወርስ እዩ፣ ንየሩሳሌም ድማ ከም ብሓድሽ ኪሐርያ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግዚአብሔርም ይሁዳን እድል ፈንታው አድርጎ በተቀደሰችው ምድር ይወርሰዋል፥ ኢየሩሳሌምንም ዳግመኛ ይመርጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ይሁዳን እድል ፈንታው አድርጎ በተቀደሰችው ምድር ይወርሰዋል፥ ኢየሩሳሌምንም ዳግመኛ ይመርጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላልና፦ ከክብሩ በኋላ ወደ ዘረፏችሁ አሕዛብ ልኮኛል፥ የሚነካችሁ በቀጥታ እኔን የዓይኔን ብሌን ይነካል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጌሻ ቢታን መና ጎዳይ ይሁዳ ባረና ጋኬዳ ግሹዋ ኦደ ላታና፤ የሩሳላመካ እ ዛረደ ዶራና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Geeshsha biittaan Med'inaa Goday Yihudaa barena gakkeedda gishuwaa ootsiide laattana; Yerusaalamekka I zaaretsiide doorana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY geeshsha biittayn Yuhuda baas buzo histti laattana; Yerusalaamekka zaari doorana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ጌሻ ቢታይን ዩሁዳ ባስ ቡዞ ሂስቲ ላታና፤ ዬሩሳላሜካ ዛሪ ዶራና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጌሻ ቢታን ይሁዳ፥ ባና ጋክዳ ግሾ ኦድ ላታና፤ የሩሳላመ ዛሪድ ዶራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Geeshsha biittan Yihuda, bana gakida gisho oothidi laattana; Yerusalaame zaaridi doorana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም በተቀደሰችው ምድር ይሁዳን ርስቱ አድርጎ ይወርሳል፤ ኢየሩሳሌምንም እንደ ገና ይመርጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በተቀደሰችው ምድር ይሁዳን የራሱ ርስት ያደርጋታል፤ ኢየሩሳሌምንም እንደገና ይመርጣታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣብታ ቕድስቲ ምድሪ፥ ንይሁዳ ኸም ግደኡ ክወርሳ፥ ንኢየሩሳሌም ከዓ መሊሱ ኽሓርያ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣብታ ቅድስቲ ሃገር ንይሁዳ ኸም ግዲኡ ኺርስትያ፡ ንዮርሳሌም ከአ ገና ኺሐርያ እዩ።