Zechariah 14:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ስንጭሮ ኣኽራን ድማ ክትሃድሙ ኢኹም። ጎልጎል ኣኽራን ክሳዕ ኣሳል ክበጽሕ እዩ እሞ፡ ከምቲ ብዘመን ዑዝያ ንጉስ ይሁዳ ቅድሚ ምንቅጥቃጥ ምድሪ ዝሃደምኩም ክትሃድሙ ኢኹም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ ድማ ኲሎም ቅዱሳን ምሳኻትኩም ኪመጹ እዮም ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተራሮችም ሸለቆ እስከ አጸል ይደርሳልና በተራሮች ሸለቆ ትሸሻላችሁ፣ በይሁዳም ንጉሥ በዖዝያን ዘመን ከሆነው ከምድር መናወጥ ፊት እንደ ሸሻችሁ ትሸሻላችሁ፣ አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተራሮችም ሸለቆ እስከ አጸል ይደርሳልና በተራሮች ሸለቆ ትሸሻላችሁ፤ በይሁዳም ንጉሥ በዖዝያን ዘመን ከሆነው ከምድር መናወጥ ፊት እንደ ሸሻችሁ ትሸሻላችሁ፤ አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተራሮችም ሸለቆ እስከ አጸል ስለሚደርስ፥ በተራሮች መካከል ባለው ሸለቆ ትሸሻላችሁ። በይሁዳም ንጉሥ በዖዝያን ዘመን በምድር መንቀጥቀጥ ምክንያት ከሆነው ሽሽት በበለጠ ትሸሻላችሁ። ከዚያም አምላኬ ጌታ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎምባይ ቢደ አጼላ ጋካና፤ ህንተ ሄ ዎምባና አደ ባቃታና። በን ይሁዳ ካትያ ኦዝያና ላይ ቢታይ ቃጽና፥ ህንተ ማይዛ አዎቱ ባቃቴዳዋዳን፥ ህንተካ ባቃታና። ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ታ ጾሳይ ያና፤ ቃይ ጌሻቱ ኡባይካ አናና እትፐ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wombbay biide As'eela gakkana; hintte he wombbaanna aad'd'iide bak'atana. Beni Yihudaa Kaatiyaa Ooziyaana laytsaa biittay k'aas's'ina, hintte mayzza aawotuu bak'ateeddawaadan, hinttekka bak'atana. Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday ta S'oossay yaana; k'ay geeshshatuu ubbaykka aanana ittippe yaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Inttenikka Azeele gakkanaas zuma tani nam7u kessi shaakkida shoobbara baqatana; kase yuhuda kawo Ooziya wode biittay qaaxxiin beni intte aawati gangida mala intte gangana; hessafe guye GODAA ta Xoossay geeshshatara issife yaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴኒካ ኣዜሌ ጋካናስ ዙማ ታኒ ናምኡ ኬሲ ሻኪዳ ሾባራ ባቃታና፤ ካሴ ዩሁዳ ካዎ ኦዚያ ዎዴ ቢታይ ቃጺን ቤኒ ኢንቴ ኣዋቲ ጋንጊዳ ማላ ኢንቴ ጋንጋና፤ ሄሳፌ ጉዬ ጎዳ ታ ጾሳይ ጌሻታራ ኢሲፌ ያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዛንጋራይ ብድ አፄላ ጋካና፤ ህንተ ሄ ዛንጋራራ ባቃት አድ አታና። በን ይሁዳ ካዋ ኦዝያነ ላይ ቢታይ ቃፅን፥ ህንተ ማይዛት ባቃትድ አትዳይሳዳ ህንተ ባቃታና። ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ታ ፆሳይ ባ ጌሻታ ኡባራ እስፈ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He zangaaray bidi Axeela gakana; hinte he zangaarara baqati aadhidi attana. Beni Yihuda kawa Ooziyaane laythi biittay qaaxin, hinte mayzati baqatidi attidaysada hinte baqatana. Hessafe guye, Goday ta Xoossay ba geeshshata ubbaara issife yaana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እናንተም በእግዚአብሔር ተራራ ሸለቆ በኩል በይሁዳ ንጉሥ በዖዝያን ዘመን በምድር ትሸሻላችሁ፤ ሸለቆው እስከ አጸል ይደርሳልና። በምድር መናወጥ ምክንያት ሸሽታችሁ እንደ ነበረ ትሸሻላችሁ፤ ከዚያም አምላኬ እግዚአብሔር ይመጣል፤ ቅዱሳኑም ሁሉ አብረውት ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እናንተም ተራራውን በሁለት ከፍሎ እስከ አጻል በደረሰው በዚህ ሸለቆ ውስጥ አልፋችሁ ታመልጣላችሁ፤ በይሁዳ ንጉሥ በዖዝያ ዘመን ምድር በተናወጠች ጊዜ የቀድሞ አባቶቻችሁ በሸሹት ዐይነት ትሸሻላችሁ፤ እግዚአብሔር አምላኬም ቅዱሳኑን አስከትሎ ይመጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ለሰ እቲ እምባ ክሳዕ ኣፀል ክበፅሕ እዩ እሞ፥ ንስኻትኩም በቲ ለሰ እምባታት ክትሃድሙ ኢኹም። ኣቦታትኩም ብዘመን ኦዝያን ንጉስ ይሁዳ ኸም ዝኾነ፥ ካብ ምንቅጥቃጥ ምድሪ ዝተልዓለ ኸም ዝሃደሙ፥ ክትሃድሙ ኢኹም። እግዚኣብሄር ኣምላኸይ ከዓ ምስ ኵሎም መላእኽቱ ኽመፅእ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽንጭሮ እቲ ኣኽራን ክሳዕ ኣጸል ኪብጽሕ እዩ እሞ፡ ንስኻትኩም በቲ ሽንጭሮ ኣኽራነይ ክትሀድሙ ኢኽም። ብዘመን ኡዝያ ንጉስ ይሁዳ ኻብ ምንቅጥቃጥ ምድሪ አም ዝሀደምኩም፡ ክትሀድሙ ኢኹም። እግዚኣብሄር ኣምላኸይ ኪመጽእ እዩ፡ ኩላትም ቅዱሳን ከአ ምሳኻ። |