Zechariah 14:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንዅሎም እቶም ምስ የሩሳሌም እተዋግኡ ህዝብታት ዚወቕዖ መዓት እዚ ኪኸውን እዩ። ብእግሮም ደው ኢሎም ሥጋኦም ክበልዕ፡ ኣዒንቶም ድማ ኣብ ጉድጓዶም ክበልዕ፡ መልሓሶም ድማ ኣብ ኣፎም ክትበልዕ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግዚአብሔርም ከኢየሩሳሌም ጋር የተዋጉትን አሕዛብ ሁሉ የሚቀሥፍበት ቸነፈር ይህ ነው፣ በእግራቸው ሲቆሙ ሥጋቸው ይበሰብሳል፥ ዓይኖቻቸውም በዓይነስባቸው ውስጥ ይበሰብሳሉ፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ከኢየሩሳሌም ጋር የተዋጉትን አሕዛብ ሁሉ የሚቀሥፍበት ቸነፈር ይህ ነው፤ በእግራቸው ሲቆሙ ሥጋቸው ይበሰብሳል፥ ዓይኖቻቸውም በዓይነስባቸው ውስጥ ይበሰብሳሉ፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ከኢየሩሳሌም ጋር የተዋጉትን አሕዛብ ሁሉ የሚቀሥፍበት ቸነፈር ይህ ነው፤ በእግራቸው ሲቆሙ ሥጋቸው ይበሰብሳል፥ ዐይኖቻቸውም በዓይነስባቸው ውስጥ ይበሰብሳል፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ የሩሳላመና ኦለቴዳ አሳ ኡባ ሾጫና ቦሻይ ሀዋ: ኡንቱንቱ ኤቁዋን ደእሽን፥ ኡንቱንቱ አሹ ዎቃና፤ ኡንቱንቱ አይፊ ጮጭያን፥ ኡንቱንቱ እንጻርሳይካ ኡንቱንቱ ኮክያን ዎቃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Yerusaalamenna oletteedda asaa ubbaa shoc'ana boshay hawaa: unttunttu ek'uwaan de'ishshin, unttunttu ashuu wook'k'ana; unttunttu ayfii c'ooc'iyaan, unttunttu ins's'arssaykka unttunttu kookkiyaan wook'k'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yerusalaame olana dendiza dere bolla GODAY bosha harge ehana; istta shemppora paxa dishin istta ashoy wooqqana; istta ayfeynne inxarsay heen ba dizason wooqqana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዬሩሳላሜ ኦላና ዴንዲዛ ዴሬ ቦላ ጎዳይ ቦሻ ሃርጌ ኤሃና፤ ኢስታ ሼምፖራ ፓጻ ዲሺን ኢስታ ኣሾይ ዎቃና፤ ኢስታ ኣይፌይኔ ኢንጻርሳይ ሄን ባ ዲዛሶን ዎቃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ የሩሳላመ ኦላናዉ ደንድዳ አሳ ኡባ ቦላ ጋዶ ኤሀና። ኤንቲ ኤቆን ደእሽን፥ ኤንታ አሾይ ዎቃና፤ ኤንታ አይፈይ ባ ኦላን፥ ኤንታ እንፃርሳይ ባ ኮቶኑዋን ዎቃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Yerusalaame olanaw dendida asa ubbaa bolla gado ehana. Enti eqon de7ishin, enta ashoy wooqana; enta ayfey ba ollan, enta inxarsay ba kottonuwan wooqana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን የወጓትን አሕዛብ ሁሉ የሚመታበት መቅሠፍት ይህ ነው፤ ገና በእግራቸው ቆመው ሳሉ ሥጋቸው ይበሰብሳል፤ ዐይኖቻቸው በጕድጓዶቻቸው ውስጥ እንዳሉ ይበሰብሳሉ፤ ምላሶቻቸውም በአፎቻቸው ውስጥ እንዳሉ ይበሰብሳሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢየሩሳሌምን ለመውጋት በሚነሣሡ ሕዝቦች ላይ እግዚአብሔር ቀሣፊ በሽታ ያመጣባቸዋል፤ በሕይወት እያሉ ሥጋቸው ይበሰብሳል፤ ዐይናቸው በዐይነስባቸው ውስጥ፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ነቶም ንኢየሩሳሌም ዝወግእዋ ዅላቶም ኣህዛብ ዝወቕዐሉ መቕሰፍቲ እዙይ እዩ፤ ገና ብእግሮም ቆይሞም እንተለዉ ስጋኦም ክብስብስ እዩ፤ ኣዒንቶም ኣብ ጕድጓደን እንተለዋ ኽብስብሳ እየን፤ መልሓሶምውን ኣብ ውሽጢ ኣፎም እንተላ ኽትብስብስ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኸአ እቲ እግዚኣብሄር ነቶም ንይርሳሌም ዝወግእዋ ኽላቶም ህዝብታት ዝወቕዓሉ መዓልት እዩ፡ በእጋሮም ድው ኢሎም ከለው ስጋኦም ኪምሽምሽ እዩ፡ ኣዒንቶም ኣብ ጓድጓደን ኪምሽምሻ እየን፡ ልሳኖም ድማ ኣብ ኣፎም ክትምሽምሽ እያ።