Zechariah 12:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጾር ቃል እግዚኣብሄር ንእስራኤል፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ እቲ ንሰማያት ዘርጊሑ መሰረታት ምድሪ ዘንብር፡ መንፈስ ሰብ ድማ ኣብኡ ዝፈጥር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ እስራኤል የተነገረ የጌታ ቃል ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ ጌታ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዌ እስራኤልያባ ኦድያ መና ጎዳ ቃላ። ሳሎቱዋ ምጬዳዌ፥ ሳኣካ መዳዌ፥ አሳ ግዶንካ አያና መዳ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawe Israa'eeliyaabaa odiyaa Med'inaa Godaa k'aalaa. Salotuwaa mic'c'eeddawe, sa'aakka med'd'eeddawe, asaa giddonkka ayaanaa med'd'eedda Med'inaa Goday hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salo miccida GODAY, sa7a medhdhida GODAY asa naytas de7o shemppo immida GODAY Isra7eele naytas yootida qaalay hayssafe kaallizayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎ ሚጪዳ ጎዳይ፥ ሳኣ ሜዳ ጎዳይ ኣሳ ናይታስ ዴኦ ሼምፖ ኢሚዳ ጎዳይ ኢስራኤሌ ናይታስ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሎታ ምጭዳይ፥ ሳኣ መዳይ፥ አሳስ ደኦ አያና እምዳ ጎዳይ እስራኤለባ ኦድዳ ጎዳ ቃላይ ሀይሳ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Salota micciday, sa7aa medhiday, asas de7o ayyaana immida Goday Isra7eeleba odida Godaa qaalay haysa: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ እስራኤል የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ ሰማያትን የዘረጋ፣ ምድርን የመሠረተ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰማይን የዘረጋ፥ ምድርን የመሠረተ፥ ለሰውም የሕይወትን እስትንፋስ የሰጠ እግዚአብሔር ስለ እስራኤል እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ እስራኤል ዝተነግረ ፆር ቃል እግዚኣብሄር እዙይ እዩ፤ ንሰማያት ዝዘርገሐ፥ ንምድሪ ዝመስረተ፥ ንመንፈስ ሰብውን ኣብ ውሽጡ ዝፈጠረ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጾር ቃል እግዚኣብሄር ብዛዕባ እስራኤል። እቲ ንሰማያት ዝዝርግሖ፡ ንምድሪ ድማ ዝሰረታ ንመንፈስ ሰብውን ኣብ ውሽጡ ዝደኮኖ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ |